Artists

Girum Ermias (ግሩም ኤርምያስ)

Actor

Girum is one of the most talented and top paid Ethiopian actor. He was born and raised in Addis Ababa, in Teklaimanot neighborhood. As a teen, he was more into sports than acting or academic life. He credits his childhood favorite movie stars like Arnold Schwarzenegger, Jean-Claude Van Damme for his acting car... read more

Roman Befkadu (ሮማን በፈቃዱ)

Actress | Director

Roman Fekade is an Ethiopian film producer, actress and film script writer who owns "Kapital" Film Production Company. She attended her elementary and secondary education at Cathedral Girls School and Akaki Adventist Boarding School respectively. She also explored African, Asian and European life styles for about... read more

Meseret Mebrate (መሰረት መብራቴ)

Actress

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው በጣም ተወዳጅ ብለን ልንጠራት የምንችላት ተዋናይት ናት ትወናን ከትምህርት ቤት ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት አድጉ ወደ ቲቪ ድራማ በልጅነቱ በሻማ እንባ ድራማ ተቀላቅላለች። በርካታ የመድረክ ስራዎች ላይ በትያትር ቤቶች እና ከሀገር ውጪ ትያትር ተውናለች፣ትንሽ የማይባሉ የሬድዮ ድራማኦች ላይም ተሳትፋለች።በፊልም ጉዲፈቻ፣የፍቅር ሽምያ፣ዜማ ህይወት፣ንጉስናሁ ሰናይ፣የሞርያም ምድር፣ቫኬሽን ፍሮም አሜሪካ፣ሄሮሽማ እና ሀርየት የተወነችባቸው ናቸው። የቲቪ ድራማ በይበልጥ ገመ... read more

Girum Zenebe (ግሩም ዘነበ)

Actor

ትውልዱም እድገቱ አዲስ አበባ ነው የትውና ፍላጉቱ ከልጅነቱ ጀምሮ አብሮ አድጉለታል ለቁጥር የሚቸግሩ ትያትሮችን ተውነውበታል በጥቂቱ ፍቅር የተራበ፣ለእረፍት የመጣ ፍቅር፣ደመ ነፍስ በቅርብ ጊዜ የሚጠሩት በጣም ጥቂቱቹ ትያትሮች ናቸው በኢትዮጲያ የመጀመርያውን ለብቻው ትያትር የሰራ ነው።

Mesfin Haileyesus (መስፍን ሃይለየሱስ )

Actor | Director

ውልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ወደ ትወና ለመግባት ሆሌላንድ የኪነ ጥብብ ትምህርት ቤት ተምሮል።በትወናም በድርሰትም እና በዝግጅትም በኢትዮጲያ ፊልም ላይ ተሳትፎውን ቀጠለ። በይበልጥ የታወቀው የወንዶች ጉዳይ ላይ ጠጆ ሆኑ ሲተውን ነው።

Kidist Yilma (ቅድስት ይልማ)

Director | Screenplay | Writer

ውልደት አዲስ አበባ ዑራኤል ነው እድገቱ ደግሙ ዑራኤል እና ባሌ ነው። ከሚኒ ሚዲያ አንስታ አሁን ላይ አሉን ብለን ከምንጠራቸው ደራሲ እና አዘጋጁ ውስጥ አንዱ ናት። በዚህ ሙያ የሴት እጥረት አለው አሁን ላይ ብዙ ፊልም ለተመልካች በማቅረብ በሴቶች የሚፎካከራትም የለም።

Alemseged Tesfaye (አለምሰገድ ተስፋዬ)

Actor

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ብስራተ ገብሬል ነው። የመጀመርይውን ስራ የመስራት እድሉን ያገኝው ሰፈር ውስጥ የሚያቀው ደራሲ፣ሲኒማቶግራፈር እና ዳይሬክተር አብይ ፋንታ በሰጠው እድል ነበር አንድ ብሎ እቴጌ ላይ የተወነው። ቀጥሎም መሪ ተዋናይነት ቦታ ይዞ በይበልጥ ያሳወቀውን እቴጌ 2 ዘመቻ ድንግል ፍለጋ ላይ ሰራ እያለ መካኒኩ፣ሹገር ማሚ፣ሼፋ፣ የማናት፣ነፃ ትግል፣ያረፈደ አራዳ፣ውጪ ጉዳይ፣ስሌት፣ላ ቦረና፣ስር ሚዜዋ፣ማርኩሽ፣ በመንገዴ ላይ፣የአራዳ ልጅ፣አስረሽ ፍቺው፣ያነገስከኝ፣አስታራቂ፣እውነት... read more

Netsanet Werkneh (ነፃነት ወርቅነህ)

Actor | Director | Producer | Writer

ካምፓስ፣እድል 20፣ስላማይዘንጋ ውለታ፣ ከማይደርሱበት፣ባለቀለም ህልሙች፣ኤፍቢአይ፣ ያንቺው ሌባ፣ሚስተር ኤክስ፣ሲት ቦይስ፣ኮመን ኩርስ፣ ታስጨርሽኛለሽ፣ያ ቀን፣ሱስተኛው ወገን፣ቾምቤ፣ ሳልነግራት እና ፍቅር ምንአገባው ላይ ተውኖል፤ እንዲሁ ፍሬሽ ማን ትያትር ለ8ት ዓመት ኢትዮጲያ አሜሪካ እና ካናዳ አሳይቱል። ኤፍቢአይ፣ቾምቤ እና ፍቅር ምንአገባው ፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር ነው የሚስተር ኤክስ ደግሙ ደራሲ ነው ተዋናይ፣ዳይሬክተር፣ደራሲ፣የቲቪ ፕሮግራም አቅራቢ እና ፕሮዲሰር

Tilahun Zewge (ጥላሁን ዘውገ)

Actor | Director | Writer

ውልደቱም እድገቱም አዲስ አበባ ነው የጥበብ ፍቅሩ ከትምህርት ቤት እያለ ወደ ቀድሞ ኢቲቪ ወደ አሁኑ ኢቢስ አመራ ከአለልኝ መኳንንት ጋር አጭር ድራማወችን ለተከታታይ ዓመት መቅረብ ቀጠሉ:: 120 ፕሮግራም ስንቅ የሚል በየሳምንቱ የተላያይ ርዕስ እና ታሪክ ያላቸው ድራማዎች ለዓመታት ለተመልካች አቅርበዋል በትያትርም በራሱ ዘውጉ እንተርፕራይዝም ለተመልካች አቅርቦል:: በይበልጥ ከአለልኝ ጋር ፕሮዲዮስ ያረጉት የዳዊት እንዝራ በትያትር ከፊት የሚጠራ ነው በድርሰትም በዝግጅትም በትወናም ተሳትፉል።

Makeda Afework (ማክዳ አፈወርቅ)

Actress | Director

Makeda is young actress who has gained a lot of fame recently, was born in Asmara and grown in Addis Ababa, Ayer Tena. Her first film was Mara. In addition to acting, Makeda is also a professional nurse.