Artists

Yhalashet Woldesilassie (የኋላሸት ወልደስላሴ በለጠ)

Actor

Yhalashet Woldesilassie: Filmmaker at YB FILM PRODUCTION

Yidnekachew Shumete (ይድነቃቸው ሹመቴ)

Director | Writer

A widely respected director in Addis Ababa, as well as a cameraman, editor, teacher and screenwriter, his first feature film was the suspense drama Siryet (released in 2007). Nishan will be my introduction to his work.

Yigerem Dejene (ይገረም ደጀኔ)

Actor

በርካቶች መልካም ስነ-ምግባር ያለው ተዋናይ ነው ይሉታል። በ1972 ዓ.ም አሮጌው ቄራ አካባቢ ተወልዶ ያደገው የዛሬው የመዝናኛ አምድ እንግዶችን በፊልም ደረጃ ዕጣ-ፈንታ፣መስዕዋት፣ አዲስሙሽራ፣ 70/30፣ አስክሬኑ፣ ውበት ለፈተና፣ የትሮይ ፈረስን ጨምሮ ከ30 በላይ ፊልሞችን ሰርቷል። የጀግኖች ማህደር፣ ቅድስተ-ካናዳ፣ ሜዳሊያ፣ ምዕራፍ አራት፣ የብዕር ስምን ጨምሮ በቅርቡ በሚከፈተው የደራሲ ውድነህ ክፍሌ “የደመና ዳንኪረኞች” ቴአትሮች ላይ ተውኗል። በቲቪ ድራማዎቹ ከሚጠቀሱለት መካከል ሾፌሩ፣ አን... read more

Yishak Zeleke (ይስሀቅ ዘለቀ)

Actor

በሙያው ተዋናይ አይደለም ከዚ ሙያ ጋር የሚያገናኛው አንዳድ ዝግጅቱችን ማስተባበር ማስታወቅያወችን መስራት እና ኮንሰርት መዘጋጀት ነው። በአሁን ሰዓት የኛ የሙዚቃ ባንድ ውስጥ በማማከር አለ ከዚህ በፊት አልበም ከማሳተም ጀምሮ ብዙ ኮንሰርቱችን አዘጋጅቱል። ፊልም ስራው ቢቀድም መጀመርያ የታየው በክሊብ ነው ከዛ ብዙም ሳይቆይ የመጀመርያውም እስካሁን የመጨረሻውንም ቀሚስ የለበስኩለትን ሰርቱል ይስሀቅ ዘለቀ።

Yoadan Ephrem (ዮአዳን ኤፍሬም)

Actress

A young actress who plays on Ab Salat movie.

Yodit Mengistu (ዮዲት መንግስቱ)

Actress

ፎኒክስ፣ጊዜ ለኩሉ፣ያልብ ከልብ፣የታፈነ ፍቅር፣ ሚስጥሩ፣ኮሜስ፣አዲስ እንግዳ፣የማይተረቅ ቀለማት እና ህይወት እና ሳቅ ላይ ተውናለች። ገመና 2ት ላይ ተውናለች አሁን ደግሙ በለችበት ሀገር ሰንሰለት እየሰራች ነው ተዋናይት እና ሞዴል ዮዲት መንግስቱ(ጁዲ) Please send us your contribution to our Facebook page or by email to

Yohannes Tefera (ዮሃንስ ተፈራ)

Actor | Writer

ፈንጂ ወረዳ፣ጭወኃት፣ስስት፣መፈንቅለ ሴቶች፣ ያለ ሴት፣300ሺ፣ኮመን ኩርስ፣ቫላታይን፣ጆከር፣ተስፈኞቹ፣ ሄሎ ኢትዮጲያ፣ሰውረኝ፣ቁልፎን ስጪኝ፣አማረኝ፣ሰበበኛ ፣ፍቅር በሬዲዮ፣ካህኔ፣ሚስቴን ቀሙኝ፣ተሸውደናል፣ ኤደን፣የህዝብ ነኝ፣ሌላው መንገድ እና እንደ ቀልድ ላይ ተውኖል። ገመና 2 እና ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውኖል ዳና ላይ አሁንም እየተወነ ነው
Please send us your contribution to our Facebook ... read more

Yohannes Getachew (ዮሃንስ ጌታችው)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Yonas Luche (ዮናስ ሉጬ)

Director

CEO at Luche Multimedia and Overall Productions Manager Yonas is the Manager and Film Director. Yonas goes by the name Yonas luche but passport name is Yonas Bogale. After working on variety documentaries for local and international organizations based here in Addis Ababa, Yonas luche founded Luche Multimedia as a... read more

Yonas Assefa (ዮናስ አሰፋ)

Actor | Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]

Yonas Getachew (ዮናስ ጌታቸው)

የተወለደው አዲስ አበባ ነው እድገቱ ባህርዳር ነው።የትወና ፍቅር በሀይለኛው ቢኖረውም ከትወና በፊት ሞደሊንግ ነበር የሰረው ከሞዴሊንግ ወደ ትወና ነው ያመራ ነው።

Yonatan Worku (ዮናታን ወርቁ)

Director | Writer

ውልደት እና እድገቱ በሰሜኑ ክፍል ራያ ውስጥ ነው። ፊልም የማየት ፍቅሩ ፊልም ለመስራት ኧነሳስቱታል ወደ አዲስ አበባ መጥቱ ከጓደኛው ጋር ሆኑ የመጀመርያ ፊልሙን ለተመልካች አበቃ ካዛ ቀጥሉ በግሉ ትንሽ ያማይባሉ ፊልሞች ለተመልካች አቅርቦል።