Movies

Sorted by:
Kezkazaw Tornet (ቀዝቃዛው ጦርነት) (2016)

78min Romance

ይብቃን የተባባሎ ፍቅረኛሞች አንዱ አንዱን ለማሰቀናት እና ለማናደድ የሚደርጉትን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Etsehiwot Abebe , Abiy Gebremariam , Mahlet Fekadu

Segniko (ሰኚኮ) (2015)

95min

ልጁን ፍለጋ ከአሜሪካ የመጣ አባት ልጁን ፍለጋ የሚያደርገውን ጥረት እና በዛ ውስጥ የሚያጋጥመውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Dereje Haile

Selam New (ሰላም ነው?) (2016)

85min Comedy | Romance

ባለፈችበት ሁሉ ሳተርቅ የማታልፍ ሴት ለስራው ታማኝ እና ሌብነትን አብዝቱ ከሚጣላ ፖሊስ ጋራ ተዋውቃ የሚያጋጥማትን ያሳያል Theft of tangible materials is judgeable, where is the spot to get judgement on the theft of spi... read more

Director(s): Kidist Yilma

Actor(s) & Actress(s): Tseganesh Hailu , Ermias Tadesse

Weyzerit Dingl (ወይዘሪት ድንግል) (2014)

106min

ድንግል የሆኑ ሴቶች የሚወዳደሩ ሴቶች ውስጥ አሸናፊ የሆነችው ሴት ታሪክ ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Selam Tesfaye