Movies

Sorted by:
Aman (አማን) (2011)

106min

አስቸጋሪ የነበረ ወጣት በወደዳት ሴት ምክንያት ህይወት ቢቀየርም ግን የቀድሞ ህይወቱ የሚፈጥረው ችግር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

522 (፭፻፳፪) (2007)

110min

ግንኝነት መፈፀም ያቃተው ወጣት የሚያጋጥመውን እና የሚወስነውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

And Jegna (አንድ ጀግና) (2015)

95min Drama

የአንድ የሰራዊት አባል ወታደር በህይወቱ ሰለሚጋጥመው ፈተና እና እሱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha

Anlakekm (አንላቀቅም) (2000)

101min

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Aredibo (አርዲቦ) (2015)

100min

እህቱን ለማሳከም ደፋ ቀን ሲል የሚወዳትን ሴት ያጣ ሰው ህይወት የሰጥችውን እድል እሱ እና ጓደኛው ለመጠቀም የሚያደርገውን ያሳያል

Director(s): Esmael Hassan

Actor(s) & Actress(s): Esmael Hassan , Segen Yifter , Kassahun Fiseha , Michael Tamire

Argizalehu (አርግዣለሁ) (2012)

89min

፦ከሁለት ወንዶች ጋር ግንኙነታ ያለት ሴት በድንገት አርግዛ ወንዶቹ የልጁ አባት ለመሆን የሚያደርጉትን ጥረት ያሳያል

Director(s): Birhanu Worku

Actor(s) & Actress(s):

Zewed Ena Gofer (ዘውድና ጎፈር) (2013)

95min

ወንድ ለመውለድ የሚፈልጉ ቢሞክሩ ግን ሴት ብቻ የሆነባቸው ባል እና ሚስት መጨረሻ ወንድ ለሞልድ የሞከሩት ነገር ልጃቸው ላይ ዋጋ ሲያስከፍላቸው ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Helen Bedilu

Zion (ዛዮን) (2000)

91min

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Zetegn Mot(፱ጠኝ ሞት) (2000)

91min Drama

Starring: Birtukan Befikadu Admasu Kebede Bethelhem Estifanos Aster Alemayehu Demoze Goshime Shitaye Abrha Saron Tesfaye

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Birtukan Befekadu , Admasu Kebede

Zeraf (ዘራፍ) (2011)

87min

ቻይና ለአይኑ የሚጠላ የቻይና ምርጥ የሚሰቀጥጠው ሰው ልጁ ቻይና ባል ይዛ መጥታ እሱን ለማባረር የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Shewaferaw Desalegn

Atameralech (አጣምራለች) (2013)

95min

ከአሜሪካ የመጣ ዲያስፖራ ሚስት ለማግበት ያገኛትን ሴት የራሱ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Athijibign (አትሂጂብኝ) (2014)

105min

በድንገት አይቶ ያፈቀራትን ኢንጅነር ሴት ለመቅረብ አስተናጋጅ ሆኖ የሚያየውን ልፋት የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):