Movies

Sorted by:
Aleme (ዓለሜ) (2015)

95min

በድንገተኛ አደጋ ሚስቱን እና ልጁ ያጣ አባወራ ሞትን ማሸንፍያ ዜዴ ነው ብሎ ያሰበው ድርጊት ለማስቁም የሚደረግ ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale

Almaze (አልማዜ) (2014)

99min

የተራራቀ ኑሮ ደረጃ ያላትን ሴት ያፈቀረ ወጣቱ የራሱ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት የሚያየውን ውጣ ውረድ የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Esmael Hassan

Actor(s) & Actress(s): Addisalem Getaneh , Selam Tesfaye , Esmael Hassan , Tewodros Seyoum , Kassahun Fiseha

Alonbakot (አሎንባኮት) (2000)

105min

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Alsetim (አልሰጥም) (2016)

91min

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Marta Goytom , Esmael Hassan , Tewodros Seyoum , Kassahun Fiseha

Alshetim (አልሸጥም) (2019)

90min

አልሸጥም ፊልም ወላጅ የሌላቸው 2ወጣት ወንድማማቾችን ህይወት ይዳስሳል, የፊልሙ ፕሮውዲሰሮች ናታይ መሀመድ/ማንዳ/ እና አብረሀም ነጋ ናቸው, ደራሲው ናታይ መሀመድ ዳይሬክተር አብረሀም ነጋ

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Amalayu (አማላዩ) (2011)

100min

ሁሉንም ሴት አውቃለው ሁሉንም ሴት አማልላው የሚል ወጣት አንዲት ጠበቃ ፍቅር አስይዛለው ብሎ ቁማር ስላስያዘ እሷን ለማስፈቀር የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Mahder Assefa , Girum Ermias

Aman (አማን) (2011)

106min

አስቸጋሪ የነበረ ወጣት በወደዳት ሴት ምክንያት ህይወት ቢቀየርም ግን የቀድሞ ህይወቱ የሚፈጥረው ችግር ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Amaregn (አማረኝ) (2013)

95min

ብዙ ነገር የሚያምራት ነፍአጥሩ ሚስቱን ሌትተቀን የሚታዘዝ አባወራ ከእሱ ሽሽት የወሰደው እርምጃ ዋጋ ሲያስከፍለው ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Amanuel Habtamu , Mekonnen Leake , Kassahun Fiseha

Amen (አሜን) (2014)

98min

ስለ አባቱ ሀገር ለማወቅ ከአባቱ ጋር ወደ ኢትዮጲያ መጥተው ወደ ትውልድ ሀገር በሚይድበት ወቅት የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale

Amran (አምራን) (2014)

105min Comedy | Romance

3ት ሰዎች ባንድ ቀን ጎረቤታሞች ይሆናሉ። ልትሞሸር 3ት ወር የቀራት ጎረቤታቸው በድንገት ከእጮኛዋ ጋር ትለያያለች በውበቷ የተማረኩት ሁለት ጎረቤቶቿ ሙሽራ ለመሆን ጦርነት ሲከፍቱ የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s): Behailu Wase , Fikreyesus Dinberu , Solomon Muhe

Actor(s) & Actress(s): Solomon Muhe , Mahder Assefa , Samson Tadesse

Anchin Lene (አንቺን ለኔ) (2019)

95min Comedy | Drama | Romance

ዘውግ፡ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ድራማ ፃሃፊ: አመሃ ድጉማ አዘጋጅ: አመሃ ድጉማ ፕሮዲውሰር: ዊንታ መለስ ፕሮዳክሽን ተዋንያን: ካሳሁን ፍስሃ (ማንዴላ) We do not have full information about this movie, P... read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha

And Jegna (አንድ ጀግና) (2015)

95min Drama

የአንድ የሰራዊት አባል ወታደር በህይወቱ ሰለሚጋጥመው ፈተና እና እሱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha