100min | Comedy | Crime | Drama
በልጅነቱ አባት ላይ በደረሰባት በደል ምክንያት ለሀገሯ ጥላቻ ያደረባት እና ለበቀል የተነሳች ሴት ከእሷ ፈፅሙ የተለየ ባህሪ ያለው ስው ተዋውቃ የሚያጋጥማትን ያሳያል::
Slogan: Yet Nebersh (የት ነበርሽ)
Directed by:
Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha
Produced by:
Written by:
Age restriction: G (General Audiences)