91min Comedy
በራሱ ላይ ገዳይ የቀጠረ አንድ ነጋዴ የመሞት ፍላጎቱን በመቀየሩ የተበሳጨበት ተቀጣሪ ገዳይ ጋር የሚያደርገውን ሂደት የሚያሳይ አዝናኝ ኣስቂኝ ፊልም ነው።
Director(s): Seyfu Fantahun
Actor(s) & Actress(s): Amleset Muchie , Serawit Fikre , Seyfu Fantahun , Shewaferaw Desalegn
91min Comedy
ወሪያ ፊልም መኮንን ላዐከ፣ካሳሁን ፍሰሃ፣ጋሽ ሰለሞን ተካ፣አቢጌል ሞላ እና ሎችም የተወኑበት ድንቅ ኮሜዲ ፊልም። የተለየ ታሪክ ይዞ የመጣ ፊልም በትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን የተዘጋጀ
Director(s): Solomon Ayele
Actor(s) & Actress(s): Mekonnen Leake , Kassahun Fiseha
91min Comedy
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
መልካም የትዳር አጋር(ወንድም ሆነ ሴት) ከእግዚአብሔር ነው። በፍለጋ ብዛት አይደለም። በመውጣትና በመውረድ ብዛትም አይደለም። በሐብት ብዛትና መልከ-መልካም በመሆንም አይደለም። መልካም አጋር ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ለእኛ የሚመርጠው፤ እኛ ለእኛ ከምንመርጠው ይለያል። እኛ... read more
Director(s): Ermias Tadesse
Actor(s) & Actress(s): Fenan Hideru , Tariku Birhanu , Ermias Tadesse
የድሮ ፍቅረኛዋ እና አብሮ አደጉዋ ከ አሜሪካ መጥቶ ያሁኑን ደስተኛ ሂወቷን እንዳያውከው የምታረገውን አስቂኝ አዝናኝ እና አስተማሪ ታሪክን የያዘ ነው::
Director(s): Teshale Worku
Actor(s) & Actress(s): Addisalem Getaneh , Mekonnen Leake , Yohannes Tefera , Michael Tamire
91min Comedy
A Yared Alebacew film, Solomon Muhe, Mesfin Haileyesus, Eden Genet, Chernet Fikadu.
Please send us your contributions to our Face...
read more
Director(s): Yared Alebacew
Actor(s) & Actress(s): Mesfin Haileyesus , Solomon Muhe , Chernet Fikadu , Eden Genet
ያንቺው ሌባ 2 Production crew!!! Belay/director/, Abdi/editor/,Asefaw / sound/ and Tedi/ makeup/, Netsanet /Actor/, mekedelawit/script supervisor/,Sahar/Actress/And Awoel /Claper ma... read more
Director(s): Belay Getaneh
Actor(s) & Actress(s): Sahar Abdulkarim , Netsanet Werkneh
91min Comedy
እራሱን ፈላጭ ቁራጭ አድርጉ መርካቶ ላይ የሾመ ወጣት በሰፈሩ የሚያደርሰውን ችግር እና እሱን በፍቅር ለማሸነፍ የመጣች ሴት የሚያጋጥማትን ውጣ ውረድ የሚያሳይ ፊልም ነው::
Director(s): Mulualem Getachew
Actor(s) & Actress(s): Selam Tesfaye , Eyob Dawit , Mekonnen Leake , Mulualem Getachew
82min Comedy
በ40 አመቱ ከእናቱ እና ከእህትት ወንዱሙ ጋር የሚኖር ሰው ከቤት ለማስወጣት ቤተሰቡ የሚያደርገውን ጥረት የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Rekik Teshome
91min Comedy
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Samson Tadesse , Yigerem Dejene , Hanna Yohannes
91min Comedy
ስለ አንድ እንጀራ አባቷ ለውርስ ብሎ በግፍ ስለሚያሰቃያት ሴትና በአጋጣሚ ባወቃት ሰው አማካኝነት ስለምታገኘው አዲስ ህይወት የሚያሳይ አስቂኝና ቁምነገር የያዘ ፊልም ነው:: "ያበደች የአራዳ ልጅ ቁጥር 3" በኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ ቁጥር 3 ድረስ በመሰራት የመጀመሪያ ... read more
Director(s): Biruk Tamiru
Actor(s) & Actress(s): Selam Tesfaye , Eyob Dawit , Alemseged Tesfaye
100min Comedy
ከገጠር በከባድ ችግር ወደ አዲስ አበባ የመጣ ወጣት የሚያጥመውን ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mekonnen Leake , Bezawit Mesfin