ባለፈችበት ሁሉ ሳተርቅ የማታልፍ ሴት ለስራው ታማኝ እና ሌብነትን አብዝቱ ከሚጣላ ፖሊስ ጋራ ተዋውቃ የሚያጋጥማትን ያሳያል Theft of tangible materials is judgeable, where is the spot to get judgement on the theft of spi... read more
Director(s): Kidist Yilma
Actor(s) & Actress(s): Tseganesh Hailu , Ermias Tadesse
91min Comedy
እውነት ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም እጅግ ተወዳጅና በተመልካች ዘንድ ተናፋቂ የነበሩትን ምርጥ ሚባሉትን ፊልሞች ሰርቶ ማቅረቡ ይታወቃል ( ለመጥቀስ ያክል ) የአርበኛው ልጅ =የገጠር ልጅና = እንዲሁም በተመልካች ዘንድ እልል የተባለለት ተወዳጁ ፊልም ሳቅልኝንም አቅርቦልናል...... read more
Director(s): Birhanu Worku
Actor(s) & Actress(s): Hanna Yohannes , Michael Million , Dereje Haile
በልጅነቱ አባት ላይ በደረሰባት በደል ምክንያት ለሀገሯ ጥላቻ ያደረባት እና ለበቀል የተነሳች ሴት ከእሷ ፈፅሙ የተለየ ባህሪ ያለው ስው ተዋውቃ የሚያጋጥማትን ያሳያል::
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha
በአደንዛዥ እጽ፣ ቂም ነቀልና በየዋህነት ዙርያ ላይ የሚያጠነጥን አስቂኝ ፊልም
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mesay Girma , Kassahun Fiseha
የሚይወዳትን ሴት ለማስደሰት የማይሆነውን የሌለው ወጣት ፍቅረኛው አድርግልኛ ያለቸውን ለማድረግ ደፋ ቀና ሲል የሚያጋጥመውን ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Segen Yifter , Kassahun Fiseha
91min Comedy
ከመርማሪ ባሏ ውጪ ሌላ ፍቅረኛ የያዘች ባለትዳር ባሏ የጀመረችውን ፍቅር እንዳያቅ እሷ እና ፍቅረኛዋ የምያደርጉትን ጥረት ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Teshale Worku , Michael Million , Birhanu Worku
91min Comedy
Director(s): Birhanu Worku
Actor(s) & Actress(s): Helina Getachew , Eyob Dawit , Addisalem Getaneh , Birhanu Worku , Pina Abay , Kassahun Fiseha
Director(s): Behailu Wase , Fikreyesus Dinberu , Solomon Muhe
Actor(s) & Actress(s): Mahlet Fekadu
91min Comedy
አንድ የካንሰር በሽታኛ መሆኖን በማወቁ የመኖር ተስፋዋ የጣፋ ሴት በህይወት አጋጣሚ ከተዋወቀቻቸው ለሰው የሚኖሩ ሰዎች ምክንያት ተስፋዋ እየለመለም ስለ መጣች ሴት የሚተርክ ፊልም ነው::
Director(s): Biruk Tamiru
Actor(s) & Actress(s): Eyob Dawit , Selam Tesfaye , Tariku Birhanu
Yeseferén Lij (የሰፈሬን ልጅ) Director & producer: Zerayakob Berhe Ha Le Multimedia Production
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
መስማማት ያቃታቸው ጎረቤታሞች ታሪክ የሚያጠነጥን እና በእነሱ ጎረቤታሞች የሚፈጠረውን ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Addisalem Getaneh , Eyob Dawit , Mekonnen Leake , Kassahun Fiseha
99min Comedy
Abraham, a dancer, trains a group to audition to compete at African Dance Talent. Businesswoman Hera becomes their sponsor, saving them from losing their rehearsal hall.... read more
Director(s): Kidist Yilma
Actor(s) & Actress(s): Michael Million , Aziza Ahmed , Edelework Tassew