ሁለት የምድር እና የሰማይ ያህል የሚለያይ ባህሪ ያላቸው ወንድማማቾች የሚጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው::
Director(s): Abdisa Mitiku
Actor(s) & Actress(s): Kalkidan Tameru , Eyob Dawit , Mekonnen Leake , Mulualem Getachew
90min Drama
ለሚስቱ የገባውን ቃል ለመጠበቅ ከሳላዮች ጋር የሚስቱን ቃል ለመጠበቅ የሚያደርገውን ጥረት እና ድካም የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Alemseged Tesfaye , Kassahun Fiseha
የተከለከለ ፍቅርን ለማግኛት የሚደረግ ጥረት እና የሚያጋጥሙ ፈተናውች የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mohammed Miftah , Selam Tesfaye
91min Drama
ሁልጊዜም በስራዎቹ የሚያሳምነን አስቆንም ብዙ ቁምነገሮችን የሚያሰተምረን ምርጥ ተዋናይ መስፍን ሀይለእየሱስ (ጠጆ) ምርጥ ብቃቱን ያሳየበት እና በተለያዩ ፊልሞች ላይ በመተወን አድናቆት ያገኘችው ተዋናይት ናርዶስ አዳነ በጥምረት የተወኑበት ልዩ ፊልም "ፈላሻው 2" የአማኑኤል ተስፋ... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mesfin Haileyesus , Nardos Adane
91min Drama
የሀብታሙ መብራቱ ፊልም #ቶክሲዱ። ሀብትሽ ከዚ በፊት ትዝታህ የተሰኝ ተወዳጅ ፊልም ሰርቱል ከረጅም ጊዜ በኅላ አሁን በቶክሲዱ መጥቱል። አበበ ተምትም፣ያይህራድ ማሞ፣ዮናስ ጌታቸው ሌሎችም ተውነዋል የፊልሙ ፕሮዲሰር ፍሬህይወት ደመቀ የዝነኛው ዳይሬክተር አሁን የጎማ አዋርድ አዘጋጅ... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Yayehrad Mamo , Mulualem Tadesse
በአደንዛዥ እጽ፣ ቂም ነቀልና በየዋህነት ዙርያ ላይ የሚያጠነጥን አስቂኝ ፊልም
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Mesay Girma , Kassahun Fiseha
በልጅነቱ አባት ላይ በደረሰባት በደል ምክንያት ለሀገሯ ጥላቻ ያደረባት እና ለበቀል የተነሳች ሴት ከእሷ ፈፅሙ የተለየ ባህሪ ያለው ስው ተዋውቃ የሚያጋጥማትን ያሳያል::
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha
91min Drama
#ቅድስትይልማ ሲባል ጥሩ እያታ ያለው ቆንጆ ታሪክ ያለው ፊልም ትዝ ይለኛል ከዕለታት፣ረቡኒ፣ሰላም ነው እና መባ ፊልምም ትዝ ይለኛል አሁን ደግሞ #ታዛ (የትዕግስት በጋሻው እና የእፀገነት አስፋው ፕሮግራአም አይድደለም አዱሱ የቅድስት ፊልም ነው) ትዝ ሊለኝ ነው። በየ ፊልሙ ከፍ... read more
Director(s): Kidist Yilma
Actor(s) & Actress(s): Amanuel Habtamu , Zeritu Kebede , Fikirte Desalegne , Yafet Henock
የትራፊክ አደጋ የሚያስከትለውን ነገር ደስተኛ ቤተሰብ ላይ ደርሱ የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s): Theodros Teshome
Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha , Fryat Yemane
የሚይወዳትን ሴት ለማስደሰት የማይሆነውን የሌለው ወጣት ፍቅረኛው አድርግልኛ ያለቸውን ለማድረግ ደፋ ቀና ሲል የሚያጋጥመውን ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Segen Yifter , Kassahun Fiseha
91min Drama
ልጆቿን ለማሳደግ የማትፈልገው ህይወት ውስጥ የገባች ወጣጽለሚያጋጥማት ውጣውረድ የሚያሳይ ፊልም ነው።
Director(s): Seyifu Bekele
Actor(s) & Actress(s): Aziza Ahmed
Based on a true story, this film chronicles the life of Major Tibebu Mesfin, who worked for the Dergue Regime in Ethiopia. During this time of ideological struggle and infightin... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):