110min Drama
ከልጅነቱ ጀምሮ ብዙ ችግር እና ፈተና ያየ ጠበቃ በህይወቱ የሚያጋጥመውን ችግር ከእናቱ እና ከእራሱ ታሪክ ጋር እያያዘ እንዴት እንደሚፈታው የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
95min Drama
ብዙ ተባዙ በሚለውን የሚያምን ከብዙ ሴቶች ግንኙነት ያለው ወጣት ከእሱ የተለየ ባህሪ ካላት ሴት ጋር የሚያየውን ውጣ ውረድ ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Engidasew Habte
ዘመን ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ: በአብዛኛው ሰውለሰው ድራማ ላይ የምናውቃቸው እና የማለዳ ኮከቦች ላይ ያሉ ስዎችን ያካተተ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በሰው ለሰው ላይ አስገራሚ የትወና ብቃት ያላቸውን አነ አበበ ባልቻ ሰለሞን ቦጋለ ዝናብዙ ፀጋዬ ሩታ መንግስታብና ሌሎችም ተወዳጅ ተዋን... read more
Director(s): Solomon Alemu Feleke
Actor(s) & Actress(s): Tensae Birhanu , Mahder Assefa , Samson Tadesse , Tinsae Berhanu , Ruta Mengisteab , Ayu Girma , Solomon Bogale , Hanna Yohannes , Mulugeta Zemichael , Tsedey Fantahun , Mastewal Wendesen , Abebe Balcha
91min Drama
ግሪን ካርድ የዲጄ ዋይ ቢ ፊልም ግሪንካርድ የተሰኝው ፊልም ሀምሌ 22 እና 23 በመላው አዲስ አበባ በሚገኙ የግል ሲንማ ቤቶች መታየት ይጀምራል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Blen Mamo , Yhalashet Woldesilassie , Micky Alem , Mahlet Shumete Desalegn
91min Drama
"ባማካሽ" በአይነቱ ለየት ያለ እና በታላላቅ ተዋናዮች የተሰራ ታዋቂው ዳይሬክተር ሄኖክ አየለ የተሳተፈበት ምርጥ እና አስደሳች ፊልም ሔኖክ አየለ ከዚህ ቀደም የወንዶች ጉዳይ 1 ፣ አዲናስ ፣ ቀሚስ የለበስኩለት እና በርካታ ፊልሞችን አዘጋጅቷል፡፡ አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ ... read more
Director(s): Henok Ayele
Actor(s) & Actress(s): Henok Alemayehu
25min Drama | Suspense | TV-Series | Tragedy
Mesfin Getachwe is the script writer, director and producer of Sew Le Sew drama and also involved as an actor and plays the role of Moges. source: Director(s): Mesfin Getachew , Solomon Alemu Feleke
Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale , Meklit Tesema , Helen Bedilu , Abebe Balcha , Solomon Alemu Feleke , Mulualem Tadesse
105min Drama
እውነት በማናገሩ እውነቱ የሚል ስያሜ የተሰጠው ጠበቃ ታሪክ የሚያጠነጥን ፊልም ነው:: በአንድአንድ ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው የበረከት ወረደ (ማያ) ፊልም እውነት ሀሰት:: ተዋንያኖቹ : አንጋፋው እና ተወዳጁ ተዘራ ለማ ( ወጣቶቹ ደግሞ ) አለምሰገድ ተስፋዬ ሙሉ... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Kalkidan Tibebu , Alemseged Tesfaye , Biruktawit Shimeles , Mekonnen Leake , Mulualem Getachew
91min Drama
We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Desalegn Hailu , Engidasew Habte
95min Drama
የአንድ የሰራዊት አባል ወታደር በህይወቱ ሰለሚጋጥመው ፈተና እና እሱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha