95min
ከረዥም አመት የስደት ቆይታ በኁላ ወደ አደገበት የገጠር መንደር የተመለሰ ዲያስፖራ ለገበሬ ከታጨች የልጅነት ጓደኛው አፍቅሮ የሚደርስበትን ውጣ ውረድ ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Yeneneh Engidawerk , Mekonnen Leake
99min
የተራራቀ ኑሮ ደረጃ ያላትን ሴት ያፈቀረ ወጣቱ የራሱ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት የሚያየውን ውጣ ውረድ የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s): Esmael Hassan
Actor(s) & Actress(s): Addisalem Getaneh , Selam Tesfaye , Esmael Hassan , Tewodros Seyoum , Kassahun Fiseha
98min
ስለ አባቱ ሀገር ለማወቅ ከአባቱ ጋር ወደ ኢትዮጲያ መጥተው ወደ ትውልድ ሀገር በሚይድበት ወቅት የሚያጋጥማቸውን የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale
3ት ሰዎች ባንድ ቀን ጎረቤታሞች ይሆናሉ። ልትሞሸር 3ት ወር የቀራት ጎረቤታቸው በድንገት ከእጮኛዋ ጋር ትለያያለች በውበቷ የተማረኩት ሁለት ጎረቤቶቿ ሙሽራ ለመሆን ጦርነት ሲከፍቱ የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s): Behailu Wase , Fikreyesus Dinberu , Solomon Muhe
Actor(s) & Actress(s): Solomon Muhe , Mahder Assefa , Samson Tadesse
95min
አንድ የዳንስ ቡድን ውስጥ የተቀላቀለች ልጅ ታሪክ የሚያሳይ ፊልም
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Melat Nebiyu
95min
ጥሎት የሚይሄደውን ወደ ስደት የሚደውን ፍቅረኛውን ለማስቁም የምትጥር አፍቃሪ የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
105min
በድንገት አይቶ ያፈቀራትን ኢንጅነር ሴት ለመቅረብ አስተናጋጅ ሆኖ የሚያየውን ልፋት የሚያሳይ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):
ለ7ት አመት የተለያዮ ፍቅረኛሞች እሱ ለ7ት አመት ቃሉን አክብረው በተስፋ ሲጠብቅ በአጋጣሚ ቲቪ ላይ ሲጠብቃት የነበረችውን ፍቅረኛውን ይመለከታል እሷን ለማግኛት ወደ ቀድሞ ማንነቱ ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል
Director(s): Fikreyesus Dinberu
Actor(s) & Actress(s): Mesfin Haileyesus , Mahder Assefa , Michael Million , Fikirte Desalegne
105min
አስቸጋሪ መኪና የገዙ ቤተሰቦች በመኪናዋ ምክንያት የሚያዮትን ፈተና የሚተርክ ፊልም ነው
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Shewaferaw Desalegn
Balekelem Hilmoch is an hour and forty five minutes romantic comedy film with a central theme of “the lust to go abroad.” “Balekelem Hilmoch” is written and directed by a well k... read more
Director(s): Fitsum Asfaw
Actor(s) & Actress(s): Fitsum Asfaw
97min Romance
‘Banchi Gize’ literally means ‘On your time’, a love story about the life of a young man who faces pressure of finding fiance. The young man then goes on a wife-hunting spree wh... read more
Director(s):
Actor(s) & Actress(s): Bahrain Keder , Helen Bedilu
100min
የዩንቨርስቲ ተማሪ እያለች ከነበራት ፍቅረኛ ያደረሰባት በደለ በቀጣይ ህይዉቷ ላይ የሚያደረስውን ወጣ ውረድ ያሳያል
Director(s):
Actor(s) & Actress(s):