Movies

Sorted by:
2 Arenguade Termusoch (አረንጓዴ ጠርሙሶች) (2015)

95min Comedy

ከልጅነት እስከ ዕውቀት አብሮ ያደጉ ሁለት ጓደኛሞች በጋራ ስራ በሚሰሩበት ጊዜ በፍቅር ህይወታቸው እና በአስተሳሰባቸው የሚፈጠረውን ልዮነት የሚያስከትለውን ያሳያል

Director(s): Temesgen Alemayehu

Actor(s) & Actress(s): Aychesh Eshetu , Henok Alemayehu , Mulualem Getachew

2 Lib (፪ ልብ) (2015)

91min

ህሊና ጌታቸው ገነት ንጋቱ ያየራድ ማሞ አርሴማ አባይ ሌሎችም የሰሩት ፊልም 2 ልብ ከአርዲ ኢንተርቴይመንት

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Helina Getachew

Aa Maryan (አእ ማርያን) (2015)

91min

We do not have full information about this movie, Please send us on our Facebook page or by email to [email protected]
read more

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Abstract (አብስትራክት) (2015)

100min

እናቱን የተዋሸች ልጅ አባቱ ምክንያት የሚያግጥማትን እና የፍቅር ታሪኮን ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s):

Ad'el (አድኤል) (2015)

91min Action

ኢትዮጲያ ውስጥ ተግባራዊ ሊሆን የተሳበው ጥናት ለውጪ አሳልፎ ለመሸጥ የተነሳ ሰው ላማስቁም የሚደረገውን ጥረት ያሳያል

Director(s): Mubarak Yusuf , Dereje Fikru

Actor(s) & Actress(s): Tewodros Seyoum , Fantu Mandoye

Adinas (አዲናስ) (2015)

110min Drama

አባቱን በስራ ለማገዝ ከምትኖርበት ሀገር የመጣች ከማዕበረሰቡ የተለየ አሳተሰብ ያላት ዲያስፖራ የአባቱን ድርጅት ለማስተዳደር ወደ እንጅባራ ሄዳ እዛ የሚያጋጥማትን የሚያሳይ ፊልም ነው

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Roman Befkadu

Alem Bekagn (አለም በቃኝ) (2015)

100min Drama

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s): Mulualem Getachew

Actor(s) & Actress(s): Aychesh Eshetu , Mekonnen Leake , Samson Tadesse , Mulualem Getachew

Aleme (ዓለሜ) (2015)

95min

በድንገተኛ አደጋ ሚስቱን እና ልጁ ያጣ አባወራ ሞትን ማሸንፍያ ዜዴ ነው ብሎ ያሰበው ድርጊት ለማስቁም የሚደረግ ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Solomon Bogale

And Jegna (አንድ ጀግና) (2015)

95min Drama

የአንድ የሰራዊት አባል ወታደር በህይወቱ ሰለሚጋጥመው ፈተና እና እሱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት ያሳያል

Director(s):

Actor(s) & Actress(s): Kassahun Fiseha

Aredibo (አርዲቦ) (2015)

100min

እህቱን ለማሳከም ደፋ ቀን ሲል የሚወዳትን ሴት ያጣ ሰው ህይወት የሰጥችውን እድል እሱ እና ጓደኛው ለመጠቀም የሚያደርገውን ያሳያል

Director(s): Esmael Hassan

Actor(s) & Actress(s): Esmael Hassan , Segen Yifter , Kassahun Fiseha , Michael Tamire

Astaraki (አስታራቂ) (2015)

91min Drama

We do not have full information about this movie, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to read more

Director(s): Robel Solomon , Yonas Assefa

Actor(s) & Actress(s): Hanan Tarq , Alemseged Tesfaye

Aygebanm (አይገባንም) (2015)

105min

ቀደሞ የነበረበት ህይወት ብዙ ልጆች እንዳፈራ ያላወቀ ሰው ትምህርቱን ጨርሱ ለመግባት በወሰነበት ጊዜ ፈተና ሲሆንበት ያሳያል

Director(s): Abdisa Mitiku

Actor(s) & Actress(s): Michael Million , Misgana Atnafu , Mekonnen Leake