May 10, 2018, 10:48 a.m. by EtMDB
ትላንት በብሄራዊ ትያትር አምስተኛው ጉማ አዋርድ በ18 ዘርፍ አወዳድሮ የክብር ተሸላሚ የመስታወቅያ ባለሙያ ውብሸት ወርቅአለማው ሸልሙ ተጠናቆል ጉማ አሸናፊዎች
- ምርጥ ድምፅ: አበበ አሰፋ በማያ
- ምርጥ ሜካፕ፡ ታደሰ ንጉሱ(አቡ) በየእግዜር ድልድይ
- ምርጥ ስኮር: እስራሄል መስፍን በፀየር ልቤ
- ምርጥ ሙዚቃ፡ ዘሪቱ ከበደ (Zeritu Kebede) በታዛ (Taza)
- ምርጥ ሲኒማቶግራፍ፡ ብስራት ጌታቸው
- ምርጥ ፊልም ፅሁፍ፡ አንተነህ ሀይሌ የእግዜር ድልድይ
- ተስፋ የተጣለባት ተዋናይት፡ዩአዳን ኤፍሬም በአብ'ሳላት
- ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ፡ ታምራት ተመስገን በያበደች የአራዳ ልጅ 3
- ምርጥ ረ/ተዋናይት፡ ሙሉአለም ታደሰ (Mulualem Tadesse) በቶክሲዶው (Toxidow)
- ምርጥ ረ/ተዋናይ፡ ደረጀ ደመቀ በየእግዜር ድልድይ
- ምርጥ ተዋናይት፡ ዘሪቱ ከበደ (Zeritu Kebede) በታዛ (Taza)
- ምርጥ ተዋናይ፡ አማኑኤል ሀብታሙ (Amanuel Habtamu) በታዛ (Taza)
- ምርጥ ዳይሬክተር፡ ቅድስት ይልማ (Kidist Yilma) በታዛ (Taza)
- ምርጥ ፊልም፡ ታዛ (Taza)
- የተመልካች ምርጫ፡ አፄ ማንዴላ (Atse Mandela)
The 5th Gumma awards was held at the National Theatre on May 8th 2017 in which 18 Ethiopian movies made in the year 2017-18 were nominated for 18 different categories. To mention some of the categories in the Gumma film awards, a Lifetime Achievement, Best Film of the year, Best Actor, Best Actress, Best supporting, and many more. There is one special category, BEDELE Special Film, which was decided based on public vote.
EtMDB Congradulations from EtMDB!