Mariamawit Fitsum (ማርያማዊት ፊፁም)
የተወለደችው አዲስ አበባ ነው ገና የ10 አመት ታዳጊ ናት የተወዳጁ ተዋናይት አዚዛ አህመድ የመጀመርያ ልጅ ናት። እናቱ ትወና ላይ ስላለች ወደ ትወናው ገብታለች ማለት ይቻላል የመጀመርያ ስራዎን ከእናቱ ጋር በጭስ ተደብቄ ሰርታለች ቀጥላም ያየ ይፍረድ እና መንሱት ላይ ከወላጅ እናቱ ጋር አብራ ተውናለች የመጨረሻ ስራዋን ደግሞ ከእናቱ ተለይታ ብቻዋን ማያ ላይ ሰርታለች በአሁን ሰዓት ሀገረ አሜሪካ ትገኛለች።
![]() |
Oct. 1, 2015 |