May 20, 2017, 1:57 a.m. by
EtMDB
በሁለት ጓደኛማቾች ህይወት ላይ የሚያውጠነጥን አንደኛውኛው ሞተ ከተባለ አመት ከ4 ወር በኋላ በህይወት ሲመጣ የሚያጋጥሙት ውጣ ውረዶችን ልብ አንጠልጣይና ማራኪ በሆነ ሁኔታ የሚያቀረብ አጨራረሡ በተመልካች አይምሮ ውስጥ ጥያቄ ጭሮ የሚያልፍ ግሩም የፍቅር ፊልም ፅሁፍ ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ ሻጩን ያግኙ
የሚሸጥ የፊልም ፅሁፍ ካላቹ ባጭሩ የፊልሙን ሴራ እና ስለራስዎ መረጃ ላኩልን፣ ድህረ ገፃችን ላይ በነፃ ማስተዋወቅ ይችላሉ።
በፌስ ቡክ ድረ ገፃችን ላይም እናወጣላቹለን። ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ።
June 13, 2018, 3:07 p.m. by
milkyas
I am film script writer please give me one chance to contact you about my script.
Milkyashadush@gmail.com
Thank you in advanceThe seller didn't want to post the synopsis, Please contact them directly.
Aug. 4, 2018, 8:20 p.m. by
Ezra
በአንድ አጋጣሚ እናቱን በሞት ያጣው ልጅ እህቱንና አባቱን ለማፈላለግ የሚደረግ ጉዞ አንዲሁም ልጁ በብዙ ፈተናዎች መሃል ዉስት ሆኖ ያፈቀራትን ልጅ እህቱ ሆና ስትገኝና በሌላ አጋጣሚ አባቱኑ የሚያገኝበት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ፊልም ነው።
Be and agatami enatun bomot yataw lij ehitunina abatun lemafelaleg yemidereg guzo endihum liju be bizu fetenawoch mehal wust huno yafekerat lij ehitu huna sitigegnina be lela agatami abatunu yemiyagegnibet lib anteltay ye beteseb film
Personsl detail
Name Ezra
Phond 0932766435
Email ezrakochito123@gmail.com
Sept. 20, 2018, 7:54 a.m. by
EtMDB
በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሁለት ወንድ ልጆች አሉ እነርሱም ደረጄ እና ሰለሞን ይባላሉ: ወንድማማቾቹ በጣም ይዋደዳሉ:ደረጄ ታላቅ
ሲሆን ሰለሞን ደግሞ ታናሽ ወንድሙ ነው: አባታቸው ዘለቀ ይባላል እናታቸው ደግሞ ጥሩዬ ይባላሉ::ዘለቀ የራሳቸው ድርጅት አላቸው ሀብታም ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ናቸው:: ደረጄ በአካውንቲንግ የመጀመሪያድ ግሪውን ይዟል ግን ስራ አላገኘም አባቱ ድርጅት ውስጥ
መግባት አይፈልግም ምክኒያቱም በዕውቀት እና በችሎታ ስለሚያምን ከዛም አልፎ በዘመድ በቤተሰብ ገባ መባሉን ስለሚጠላ ነው::
ታናሽ ወንድሙ ሰለሞን ማትሪክ ሳይመጣለት ቀርቶ መማርን እርግፍ አድርጎ ትቶታል ቤተሰብ መንጃ ፈቃድ አውጥቶለት እንኳን..
የመስራት ፍላጎት የለውም ሱሳም ጓደኞች አሉት አንዳንዴ ከእነርሱ ጋር ነው የሚውለው ጓደኛቹም ወንደሰን እና ዮናስ ይባላሉ:: የደረጄ
ስራ መፍታት ያሳሰባቸው እናትየው ደረጄን ለምነው አባቱ ድርጅት እንዲገባ ይነግሩታል ደረጄም እናቱን ላለማስቀየም አባቱ ድርጅት
ውስጥ ይገባል አብራውም ሰብለ የምትባል አካውንታንት አለች ከሷ ጋር እየተጋገዙ መስራት ይጀምራል::ትንሽ እንደቆ የሰለሞን
የአባቱ ሹፌር ይሆናል:: ሰለሞንም አርፍ እንዲቀመጥ ቢሮ ውስጥ መቀመጫ ይዘጋጅለታል ሄለን ከምትባ ልሴክሬተሪ ፀሀፊ ጋር ቀስ
በቀስ ይግባባል ደረጄም አብራውከምትሰራው ሰብለ ጋርበደን ብይቀራረባሉ::ማታ ዘለቀ: ደረጄ እና ሰለሞን ወደ ቤት...