Careers

የኢትዮጵያ ፊልም Database (EtMDB) ”የሃገራችንን የፊልም ታሪክ በጋራ እንጻፍ” በሚል መርህ ቃል በ2007 ዓ.ም. ተመሰረተ። የኢትምዲቢ. ዋና ዓላማ የሃገራችንን ተዋናዮች, ፊልሞች, በተጨማሪም ለፊልሙ እገዛ ዓድራጊዎች ለምሳሌ አቀናባሪ እና ማስታወቂያ ድርጅት፣ የካሜራ ባለሙያ፣ ሜካፕ አርቲስት እንዲሁም ሌሎች ባለሙያዎች እውቅና እንዲያገኙ፣ የህይወት ታሪክና ስራቸው ተመዝግቦ ህብረተሰቡ ማጣቀሻ ማህደር ወይም ሂስ መስጫ የሚያቀርብበት ድረ-ገፅ ነው።

Open Positions

Data Collector

Data Collector (ፊልም እና አርቲስት ሰብሳቢ)

Ethiopian Movie Database (EtMDB) is looking for reliable, detail-oriented data collectors. የኢትዮጵያ የፊልም ዳታቤዝ አስተማማኝና ዝርዝር የሆኑ የአርቲስቶች፣ የፊልሞች፣ የሲኒማዎች...

Apply
Summer Sales Interns 2018

Summer Sales Interns 2018 (የክረምት ሽያጭ ሰራተኞች 2018)

Addis Ababa, Ethiopia

EtMDB provides users with rating and watch-list to improve movie lovers with exclusive contents. Users can also share movies and photo galleries, u...

Apply