Movie Scripts for Sale

Addis Cyber (አዲስ ሳይበር)

አዲስ አበባ ውስጥ ያለው የደህንነት ቢሮ የሳይበር ጥቃት ገጥሞታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ለባለሙያዎች ሁሉ ራስ መታት የሆነው ቡድን አሜሪካኖችንም የሚያስቆጣ ብርበራ አድርግጓል። ማጭብርበር፥ በስሜት መተሳሰርና መጣላት የታሪኩን ፍሰት ያስውቡታል። ጥቂት ቅምሻው አታች ተደርጓል፡፡
gudayomesy@gmail.com

Bewishet (በውሸት)

በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ሁለት ወንድ ልጆች አሉ እነርሱም ደረጄ እና ሰለሞን ይባላሉ: ወንድማማቾቹ በጣም ይዋደዳሉ:ደረጄ ታላቅ ሲሆን ሰለሞን ደግሞ ታናሽ ወንድሙ ነው: አባታቸው ዘለቀ ይባላል እናታቸው ደግሞ ጥሩዬ ይባላሉ::ዘለቀ የራሳቸው ድርጅት አላቸው ሀብታም ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ናቸው:: ደረጄ በአካውንቲንግ የመጀመሪያድ ግሪውን ይዟል ግን ስራ አላገኘም አባቱ ድርጅት ውስጥ መግባት አይፈልግም ምክኒያቱም በዕውቀት እና በችሎታ ስለሚያምን ከዛም አልፎ በዘመድ በቤተሰብ ገባ መባሉን ስለሚጠላ ነው:: ታናሽ ወንድሙ ሰለሞን ማትሪክ ሳይመጣለት ቀርቶ መማርን እርግፍ አድርጎ ትቶታል ቤተሰብ መንጃ ፈቃድ አውጥቶለት እንኳን.. የመስራት ፍላጎት የለውም ሱሳም ጓደኞች አሉት አንዳንዴ ከእነርሱ ጋር ነው የሚውለው ጓደኛቹም ወንደሰን እና ዮናስ ይባላሉ:: የደረጄ ስራ መፍታት ያሳሰባቸው እናትየው ደረጄን ለምነው አባቱ ድርጅት እንዲገባ ይነግሩታል ደረጄም እናቱን ላለማስቀየም አባቱ ድርጅት ውስጥ ይገባል አብራውም ሰብለ የምትባል አካውንታንት አለች ከሷ ጋር እየተጋገዙ መስራት ይጀምራል::ትንሽ እንደቆ የሰለሞን የአባቱ ሹፌር ይሆናል:: ሰለሞንም አርፍ እንዲቀመጥ ቢሮ ውስጥ መቀመጫ ይዘጋጅለታል ሄለን ከምትባ ልሴክሬተሪ ፀሀፊ ጋር ቀስ በቀስ ይግባባል ደረጄም አብራውከምትሰራው ሰብለ ጋርበደን ብይቀራረባሉ::ማታ ዘለቀ: ደረጄ እና ሰለሞን ወደ ቤት...

Yaltefeta mahitem (ያልተፈታ ማህተም)

በአንድ አጋጣሚ እናቱን በሞት ያጣው ልጅ እህቱንና አባቱን ለማፈላለግ የሚደረግ ጉዞ አንዲሁም ልጁ በብዙ ፈተናዎች መሃል ዉስት ሆኖ ያፈቀራትን ልጅ እህቱ ሆና ስትገኝና በሌላ አጋጣሚ አባቱኑ የሚያገኝበት ልብ አንጠልጣይ የቤተሰብ ፊልም ነው።
Be and agatami enatun bomot yataw lij ehitunina abatun lemafelaleg yemidereg guzo endihum liju be bizu fetenawoch mehal wust huno yafekerat lij ehitu huna sitigegnina be lela agatami abatunu yemiyagegnibet lib anteltay ye beteseb film


Personsl detail
Name Ezra
Phond 0932766435
Email ezrakochito123@gmail.com