ተዋናይት ቅድስት ስዩም የሐገራችንን ስም በፊልሙ ዘርፍ ባስጠራው በላምብ ፊልም ትወናን ጀመረች። በፊልሙ ላይም ባሳየችው የትወና ብቃት በሞሮኮ የፊልም ፈስቲቫል በምርጥ ረዳት ተዋናይት ዘርፍ አሸናፊ ልቶን ችላለች። ከዛም በመቀጠል በሰራችው ፍርቱና ፊልም በሩስያ ፊልም ፈስቲቫል ላይ የምርጥ ተዋናይትነትን ሽልማት ልታገኝ ችላለች።
መተወን ትችላለች ማለት ለቀባሪ መርዳት ነው የአንደኞች አንደኛ ነች የወንዱች ጉዳይ፣ቼበለው2፣ አልወድሽም፣አበይ ወይስ ቬጋስ፣ፔንዱለም፣... read more
Actor | Director | Producer | Writer
Samson Tadesse, best known for the movie Sost Maezen (2013), is passionate since elementary school participating in theatrical clubs. He attended elementary school in Nazret at Hailiye Chefik. Then He attended Assela Atekalay for high school. He is currently married to the sensational Ethiopian Idol finalist Dagmawi... read more
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና አለም የተቀላቀለችው በአጋጣሚ በጣም በወጣትነቱ ነው። የመጀመርያ ስራዋን ሰርት ከ6ት ዓመት በኃላ ወደ ትወናው ተመልሳ ብዙ ስራዎችን ለተመልካች መድረስ ቀጥላለች በትምህርት ደግሞ በምዕንድስና ድግሪ ይዛለች። በይበልጥ የምትታወቀው ፍቅር እና ገንዘብ ላይ ሳንታ ሆና ስትተውን ነው።
Helen Bedilu is an Ethiopian actress who is best known for her roles as Tsedey, sister of Beniam, in the famous Sew Le Sew television series drama. She has been playing a role of a young girl who has no right to make a decision about her life. Her life is messed up by her Brother Beniam and Asnake. Throughout he... read more
We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com
Actor | Director | Producer | Screenplay | Writer
ተወልዶ ያደገው ፒያሳ ነው ከትምህርት ቤት ጀምሮ የተጏዘው ትወናው ሳያሳፍረው ዮንቨርስቲ ድረስ ሄዶ ትያትርን ተምሮ ጨርሷል። ከትወናው በተጨማሪ ብሉ ናይል አካዳሚ ገብቶ ፊልም ተምሮ የራሱን ፊልም ጀባ ብሏል ሚኪ።
ውልደቱ እና እድገቱ ሀረር ውስጥ ነው። የትያትር ፍቅሩ ከትምህርት ቤት ሚኒ ሚዲያ ክበብ አንስቶ ሳይወድቅ ተስፋ ሳይቆርጥ ወደ ዮንቨርስቲ ገብቶ ትያትር ተምሮ ለብዙ ሰዎች አስተምሯል ለምሳሌ ብርቱካን በፍቃዱ፣ግሩም ኤርምያስ፣መስፍን ሀ/እየሱስ፣ሄርሞን ሀይላይ፣ቴዎድሮስ ስዮም፣አብዱልከሪም ጀማል。。。ከብዙ ጥቂቱቹ ናቸው ከሆሊላንዳ ያፈለቃቸው በአሁን ሰዓትም የማለዳ ኮኩቦች ዳኛ ሆኑ ብዙ ተተኪዎች እያፈራ ነው። በመድረክ ስራው ያረገጠው የለም በድርሰት፣በዝግጅትም በዋነኝነት ደግሙ በትወና ያገለግላል አሁ... read more
Cinematographer | Director | Writer
ሙሉ ስሙ ዳንኤል ኢቦንጎ ነው ትውልድም ዕደገቱም ደቡብ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው የፊልም ሙያን ከማስተር እና ከቶም ሱክል ወስዱል የ123 ፊልም ፕሮዳክሽን አባልም ከባለቤቱቹ ውስጥም ነው ብዙ ብለን የምጣራቸውን ፊልሞች እና ክሊቦችን በቀረፃ ተሳትፎ ለተመልካች አድርሷል።
Director | Production-Manager | Writer
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው ፊልማ ማየቱ ወደ ፊልም መስራት ገፍቱታል ከምንም በላይ የፅሁፍ ፍላጉትም ችሎታም አለው በብዙ ቤት ያለው እውነተኛ ታሪክ የሆነው የጭን ቁስል ደራሲ ነው ተክሉ በተጨማሪም ሌላ መፅሀፍ ለአንባብያን አድርሶል። የራሱን ፊልም ከመስራት በተጨማሪ አንዳንድ ፊልሞችን በስክሪብት ፅሁፍ ተሳትፎል በኢትዮጲያ ፊልም ውስጥም ትንሽ የማይባል አስተዋፆ በድርሰት እና በዝግጅት አሻራውን አስቀምጡል።