Artists

Mulugeta Zemichael (ሙሉጌታ ዘሚካኤል)

Actor

ውልደቱ እና ዕድገቱ ምስራቅ ኢትዮጲያ ትግራይ መቀሌ ነው። ትወና ከትምህርት ቤት ቀበሌ እያለ በግሩብ ሆኖ መስራት ላይ ደርሱል። የመጀመርያው የማለዳ ኮኮቦች ተወዳዳሪም ነበር ምርጥ 25 እያለ ምርጥ 10 ውስጥ ብሎ ምርጥ 6ት ውስጥ ገብቱ የመጀመርያው የማለዳ ኮኮቦች አሽናፊ ሆኖ ዋንጫ እና 50ሺ ብር አሸናፊ ነበር። በአሁን ሰዓት በርካታ ቪዲዮ ክሊቦችን ዳይሬክት እያደረገ ይገኛል።

Elias Fantahun (ኤልያስ ፋንታሁን)

Casting | Producer | Promoter

Elias is a well known promoter, producer in Ethiopian Film Industry.

Tensae Birhanu (ትንሳኤ ብርሀኑ)

Actor | Production-Manager

ተወልዶ ያደገው አዲስ ላይ ነው። ፊልም ሙያን ከቶም ፎቶግራፍ ወስዱል በግራፊክስ ሙያ ብዙ ክሊፑችን ሰርቷል።ወደ ትወና የተቀላቀለው ቶም በሚማርብት ጊዜ ዳይሬክተሩ አይቶት ነው ያስተወነው። ዘመን ድራማ ላይ ከትወና በተጨማሪ ፕሮዳክሽን ማኔጀር እና ግራፊክስ ባለሙያ ሆኖ ያገለግላል።

Hanna Yohannes (ሃና ዮሃንስ)

Actress

ተውልዳ ያደገችው ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከፈለቁበት አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ነው። ጥበብ እርምጃዋን ከትምህርት ቤት ሚኒ ሚዲያ ነበር እንደ ከፍታው ከፍ እያለች አሁን ያለችበት ላይ ደረሳለች። ጥቂት የማይባሉ የመድረክ ስራዎችን በተለይ ማዘገጃ ቤት ተውናለች:: ከኢትዮጲያም ውጪ መድረክ ስራዎችን አሳይታናለች:: የቲቪ ድራማ ላይም በትጋት አሉ ከምንላቸው ውስጥ ናት:: በርካታ የሬድዮ ድራማውች እና ፊልሞች ሰርታላች ሀና ዮሀንስ። በይበልጥ የምትታወቀው ሰውለሰው ላይ ሶስና ሆና ስትተው... read more

Mariamawit Fitsum (ማርያማዊት ፊፁም)

Actress

የተወለደችው አዲስ አበባ ነው ገና የ10 አመት ታዳጊ ናት የተወዳጁ ተዋናይት አዚዛ አህመድ የመጀመርያ ልጅ ናት። እናቱ ትወና ላይ ስላለች ወደ ትወናው ገብታለች ማለት ይቻላል የመጀመርያ ስራዎን ከእናቱ ጋር በጭስ ተደብቄ ሰርታለች ቀጥላም ያየ ይፍረድ እና መንሱት ላይ ከወላጅ እናቱ ጋር አብራ ተውናለች የመጨረሻ ስራዋን ደግሞ ከእናቱ ተለይታ ብቻዋን ማያ ላይ ሰርታለች በአሁን ሰዓት ሀገረ አሜሪካ ትገኛለች።

Birhane Nigussie (ብርሃኔ ንጉሴ)

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ በሰሜን ኢትዮጲያ ትግራይ ነው። ፊልም ስራን ከልጅነቱ ጀምሩ በጭንቅላቱ ይዞ ነው ያደገው:: ምኞትም ህልም ብቻ ሳይሆን ወደ ስኬት አምርቱል:: ከፊልም ሙያ በፊት ከሰይፉ ፋንታሁን እና ሱራፌል ወንድሙ ጋር በጋራ አዲስ ዜማ የሚል ፕሮግራም በኤፍ አዲስ፣ኢኒፎ ቴም በወር አንዴ የሚወጣ መፅሄት እና በቲቪ ደግሙ አዲስ ዜማ በኢቲቪ ያቀርብ ነበር:: ካዛም አልፎ በርካታ የፊልም ባለሙያዎች የፈለቁበት ሆሊላንድ ትማህርት ቤት ከአላማየው ታደሰ እና ተስፋዬ ገ/ሀና በጋራ ከፍተው በፊልሙ ላይ... read more

Eyob Dawit (እዮብ ዳዊት)

Actor

የተወለደው አዲስ አበባ ነው እስካሁን እያደገ ነው እዮብ። ከህፃናት ወጣቶች ታይቶ ወደ ፊልም የተቀላቀለው በ10 አመቱ ሲሆን አሁን 15 አመቱ ነውበእድሜው እኩል ፊልም ሰርቷል ማለት ይቻላል። ወደፊት በትወና በስፋት መቀጠል እናደማይይፈልግ ሳይንቲስት መሆን እንደ ሚፈልግ ቢናገርም አዝማምያው ግን ከትወና የሚወጣ አይመስልም እዮብ።

Rediet Terefe (ረድኤት ተረፈ)

ከአዲስ አበባ ዮንቨርስት ትያትር ጥበብ በድግሪ ሙሩቅ ናት። ትወና እጅግ ትወዳለች: የነፍሷ ጥሪ እንደሆነም ታምናለች:: ስለዚህ አንድ ብላ በሬድዮ ገራሚ ድምፇን አሰማችን:: በማምሻ ድራማ በሸገር 102.1 ላይ ተወነች። በመቀጠል የተማረችበትን ትምህርት ትያትርን በትወና ተቀላቀለች:: ሲራኖ ትያትር ላይ መሪ ተዋናይ ሆና ተውናለች እየተወነች ነው። ለአንባቢ ከሌሎች ገጣሚያን ጋራ ሆና አንድ የግጥም መድብል አድርሳለች:: ብቻዋን ደግሞ አንድ ሐሙስ የሚል የግጥም መድብል ለአንባብያን አድር... read more

Zinahbizu Tsegaye (ዝናህብዙ ጸጋዬ)

Zinahbizu is an Ethiopian soap actor well known in his role on the popular TV series Sew Lesew in his leading role as "Mesfin"

Henok Mehari (ሄኖክ ማሃሪ)

Actor

ከሙዚቀኛ ቤተሰብ ነው የተገኛው የያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ሙሩቅ ነው የራሱ 2ት አለበም አለው አቀናባሪ ነው፣ግጥም እና ዜማ ፀሀፊ ነው፣ ከወንድሞቹ ጋር ማሃሪ ብራዘር ባንድ መስርተው እስካሁን በርካታ ድምፃውያንን በማጀብ እየሰሩ ነው በድምፃዊነቱ ከኢትዮጲያ አልፎ በአፍሪካ አፍሬማ አሸናፊ ነው።

Yetnayet Tamrat (የትናየት ታምራት)

Actress | Producer

ወርቅበወርቅ፣ፍቅር ሲመነዘር፣ሼፋ 2፣ያነገስከኝ እና 50 ሎሚ ላይ ተውናለች፤ ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች እየተወነች ነው። ያነገስከ'ኝ እና ሃምሳ ሎሚ ፕሮዲሰር ናት የትናየት ታምራት ሚሚ