Artists

Misgana Atnafu (ምስጋና አጥናፉ)

Actor | Director | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ዘነበ ወርቅ ነው። ከልጅነቱ ነበር የትወና ፍቅር የነበረው: ትምዕርት ቤት እያለ ሚኒሚድያ ላይ ብዙ ተሳትፎ ያደርግ ነበር ሲያድግም ቀበሌ እያለም በግሩፕ ፑሽኪን አደራሽ ትያትሮችን ማቅረብ ቀጠለ ያኔም የሚያቀርባቸው ስራዎች ላይ በግሩፑ በትወናም፣በድርሰትም እንዲሁም በዝግጅት ይሳተፍ ነበር።

Admasu Kebede (አድማሱ ከበደ)

Actor | Director | Writer

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ልደታ ነው። የአርት ጉዞን ፋዘር ቤት ሄዶ አጠንክሮታል ብሉ ናይል ፊልም አካዳሚም ተምሯል። ትወናንም አጠንክሮ መስራቱን ቀጥሎል ከጀመረበት ጊዜ እስካ አሁን ትንሽ የማይባል ፊልም ሰርቷል:: በይበልጥ የሚታወቀው በየወንዱች ጉዳይ አምዕሮ ሆኖ ሲተውን ነው።

Simon Tsegaye (ስምኦን ፀጋዬ)

Actor

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ 4ኪሎ ነው። ወደ ትወናው የተቀላቀለው ቅርጫት ኮስ ሲጫወቱ ታቶይ ነው። ከትወና በፊት የሚዲያ ባለሙያ ነበር እስከ ቅርብ ጊዜ የኢትዮፒካሊንክ አዘጋጅ ነበር የራሱንም ቲቪ ፕሮግራም ናሁ ላይ ጀምሮ ነበር አልቀጠለም እንጂ።

Amanuel Habtamu (አማኑኤል ሀብታሙ)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው ወደ አርቱ የገባው በአጋጣሚ ቢሆንም ብዙ ስራዎችን ሰርቷል የተማረው ትምህርት ሌላ ቢሆንም በአሁን ሰዓት የሙሉ ሰዓት ተዋናይ ነው። በይበልጥ የታወቀው በረቡኒ ልኡልን ሆኖ ሲተውን ነው።

Alemayehu Tadesse (አለማየው ታደሰ)

Actor | Director | Writer

ውልደቱ እና እድገቱ ሀረር ውስጥ ነው። የትያትር ፍቅሩ ከትምህርት ቤት ሚኒ ሚዲያ ክበብ አንስቶ ሳይወድቅ ተስፋ ሳይቆርጥ ወደ ዮንቨርስቲ ገብቶ ትያትር ተምሮ ለብዙ ሰዎች አስተምሯል ለምሳሌ ብርቱካን በፍቃዱ፣ግሩም ኤርምያስ፣መስፍን ሀ/እየሱስ፣ሄርሞን ሀይላይ፣ቴዎድሮስ ስዮም፣አብዱልከሪም ጀማል。。。ከብዙ ጥቂቱቹ ናቸው ከሆሊላንዳ ያፈለቃቸው በአሁን ሰዓትም የማለዳ ኮኩቦች ዳኛ ሆኑ ብዙ ተተኪዎች እያፈራ ነው። በመድረክ ስራው ያረገጠው የለም በድርሰት፣በዝግጅትም በዋነኝነት ደግሙ በትወና ያገለግላል አሁ... read more

Tewodros Sifraye (ቴድሮስ ስፍራዬ)

Actor

ስላ አንቺ፣ቬራ፣ያ ልጅ፣ከበሮ፣ቢሆንስ፣ኒሻን፣እሱን ብዬ፣የፍቅሬ ፍቅረኛ፣ጊዜ ሚዛን እና አርፋጅ ላይ ተውኖል።

Daniel Tegegn (ዳንኤል ተገኝ)

Actor | Writer

ተወልዶ ያደረገው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና ሙያ የገባው በፍላጎትም በአጋጣሚ ጭምር ነው፤ ተስፋዬ አበበ (ፋዘር ቤት) ጋር ወደ ትወና አለም ለመግባት ድልድይ ሆኖታል የመጀመርያ ስራውን ህይወት ፊልም እዛው ቤት እያለ ሰራ ከዛም የአውሬ እርግቦች፣የተፈነ ፍቅር፣ትስስር፣እህት፣ተስፈኞቹ፣ሰውዬው፣ማክቤል፣የሴም ወርቅ፣እንደ ሀበሻ፣ሄዋን ስታፈቅር እና ወደኃላ ላይ ተውኖል። የሴም ወርቅ ፊልም ላይ ከትወና በተጨማሪ ደራሲ እና ፕሮዲሰርም ገመና ሁለት፣ሞጋቾች እና የማዕበል ዋናተኞች ደሞ እሱ በትወና የተሳ... read more

Esayas Gizaw (ኢሳያስ ግዛው)

Director

የኢትዮጲያ ፊልም ታሪክ ቀደም ብሎ የገባው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ነው። በኢትዮጲያ ፊልም እደገት ሆነ ውድቀት የራሱን አሸራ ያስቀመጠው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት ኢሳያስ ግዛው ለቁጥር ከባድ ናቸው ብለን መጥራት የምንችላቸውን ፊልሞች፣ዶክመንተሪዎች፣የቲቪ ፕሮግራሞች ቀረፃዎችን ሰርቱል።

Mohammed Dawood (ማህሙድ ዳውድ)

Director

ውልደት እና እድገቱ ጨርቆስ ነው በልጅነቱ የማሰራው ጥበብ ስራ የለም ይፅፋል፣ይተውናል፣ይዘፍናል。。。 ብቻ ብዙ ነገር ያደርጋል እሱ አሳድጉት አሁን እንደ ሮል ሞዴል የሚቁጥረው ሀይሉ ፀጋዬ ጋር አብሮ ከመስራት በላይ እሱን ይተካል ብለን የምናስበውን ስራዎች ለተመልካች እያደረሰ ነው። ደራሲ ዳይሬክተር አልፎ አልፎ ደግሞ ትወና ላይ እናየዋለን።

Aron Lilay (አሮን ሊላይ)

Actor | Producer

Best known on his movie "Restaw"

Yodit Mengistu (ዮዲት መንግስቱ)

Actress

ፎኒክስ፣ጊዜ ለኩሉ፣ያልብ ከልብ፣የታፈነ ፍቅር፣ ሚስጥሩ፣ኮሜስ፣አዲስ እንግዳ፣የማይተረቅ ቀለማት እና ህይወት እና ሳቅ ላይ ተውናለች። ገመና 2ት ላይ ተውናለች አሁን ደግሙ በለችበት ሀገር ሰንሰለት እየሰራች ነው ተዋናይት እና ሞዴል ዮዲት መንግስቱ(ጁዲ) Please send us your contribution to our Facebook page or by email to

Mulu Solomon (ሙሉ ሰለሞን)

Actress

Mulu Solomon is an Ethiopian businesswoman, writer and consultant, the first woman to be appointed as a president of Ethiopian chamber of commerce Mulu Solomon was born in a place called Goha Tsion,Oromia Ethiopia.[2] She attended primary school in Goha Tsion primary school and she went to Fiche Secondary School.Af... read more