Artists

Mesfin Haileyesus (መስፍን ሃይለየሱስ )

Actor | Director

ውልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው። ወደ ትወና ለመግባት ሆሌላንድ የኪነ ጥብብ ትምህርት ቤት ተምሮል።በትወናም በድርሰትም እና በዝግጅትም በኢትዮጲያ ፊልም ላይ ተሳትፎውን ቀጠለ። በይበልጥ የታወቀው የወንዶች ጉዳይ ላይ ጠጆ ሆኑ ሲተውን ነው።

Bizuayehu Eshetu (ብዙአየው እሸቱ)

Director | Writer

ነፍሱ ለኮሜዲ ስራ ታዘነብናለች ለትወናው ነው እንጂ በፅሁፍ ሁሉንም መዳሰስ እንዳለበት ያምናል ለመስራትም ሞክል ደራሲ፣ዳይሬክተር እንዲሁም ተዋናይ ነው በፊልም ፅሁፍ ካገዛቸው መሀል የዞረ ድምር፣ማርኩሽ፣አልሞትም፣አዳኝን。。。ይጠቀሳሉ።

Abiy Gebremariam (አብይ ገብረማርያም)

Actor | Producer

ተወልዶ ያደገው በሰሜን ኢትዮጲያ ጎንደር ነው። ምንም ተወናን ቢወድም ከትወና በፊት የሞዴሊንግ ሙያን በደንብ አድርጎ ሰርቷል አብይ በርካታ ፊልሞችን ላይ ተውኗል።

Temesgen Alemayehu (ተመስገን አለማየው )

Director | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው የፊልም ስራን ከጓደኛቹ ጋር በመስራት ነው ቀደም ብሎ ከትሩዝ ፊልም ፕሮዳክሽን ይሰራ ነበር ብዙም ሳይቆይ በጋራ የከፈቱት የቻርድ ፊልም ፕሮዳክሽን ውስጥ እየሰራ ነው አሁንም ቻርድ ፕሮዳክሽን ላይ ላይ አሸራውን አሳፏርል ለምሳሌ ፀሀይ የወጣች ለት፣ወ/ት ድንግል፣እውነት ሀሰት፣አይገባንም፣አለም በቃኝ፣ጥለፈኝ፣ሀገርሽ ሀገሬ。。。መጥቀስ ይችላል።

Betel Mengistie (ቤተል መንግስቴ)

Actress

ትውልዷ በመዲናችን ሸገር ሲሆን 2 አይንና በአብዮቱ ፊልሞች ላይ ተውናለች።

Henok Wondimu Mamo (ሄኖክ ወንድሙ ማሞ)

Actor

ሄኖክ ወንድሙ ሲባል ብዙ ሰው ፊጋው ወይም ሀብታሙ ይላል ሼፋ2 ላይ በጣም ተወዳጅነት አግኝቱል ከዛ ፍቅር ተራም በCD ወጣ ሄኒ ብዙ ሰው ወደደው ብዙ አፍቃሪ አገኘ፤ ከሼፋ2 በፊት መጀመርያ ትራፊኳ ላይ ቀጥሉ የማትበላ ወፍ እና read more

Asres Asefa (አስረስ አሰፋ)

Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com

Tekalign Taye (ተካልኝ ታዬ)

Casting | Promoter

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com

Henok Ayele (ሔኖክ አየለ)

Director

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው። ፊልም ስራን ጉዞን ከሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል ተምሮ ወደ ፊልሙ አለም በሰፊው ተቀላቅሏል በርካታ ፊልሞችን ሰርቱል አዲስ አይኖችን አሳይቷል ብዙ ተዋንያን አንድ ብለው ከሄኖክ አየለ ጋር ጀምረዋል።

Chirotaw Kelkay (ችሮታው ከልካይ)

Actor

አንጋፋ ተዋንያን ተርታ ውስጥ ይመደባል ውልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ከፍተኛ 10 ነው። በርካታ የመድረክ ስራዎች በተለይ ሁኔታ ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት በጥሩታ እስከተለየበት ጊዜ ድረስ ለቁጥር የሚከብዱ ትያትሮችን ተውኑል፣በርካታ የሬዲዮ ድራማዎችን በትወና ተሳትፎል እንዲሁም የቲቪ ድራማዎችም ላይ በትወና አይተነዋል።

Haregewoin Assefa (ሐረገወይን አሰፋ)

Actress

ለጥበብ የተፈጠረች መሆኗን ሁሉ ይስማማባታል ብዙ ትያትሮች፣ለመቁጠር ወር የሚወስዱ የቲቪ ድራማውች እና ጥቂት የማይባሉ ፊልሞች ላይ ሳርታለች። ወርቅ በመሰለው ድምጿ በርካታ ትረካዎችን ተርካለች እንዲሁ ብዙ መድረኮችን መርታለች አሁን ቢቆም ዳሩ ዜማ ፍቅር የሚል የሬድዮ ፕሮግራሟ ከወዳጇ ፀደንያ ገ/ማርቆስ ጋር ከ5ት አመት በላይ ሰርታለች ሀረገወይን አሰፋ።

Alebachew Mekonnen (አለባቸው መኮንን)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ የካ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ ነበር በፊልም ስራ የተለከፈው ወደ ትወናው ለመግባት ግን ትንሽ ጊዜ ፈጅቶበታል በሌላ ሙያ ውስጥ ቆይቷል ወደ ትውናው ከመምጣቱ በፊት ምንም ቢሆን ግን ለቁጥር የሚታክቱ ፊልሞች ላይ ተውኖል።