Artists

Fikirte Desalegne (ፍቅርተ ደሳለኝ)

Actress

ተዋናይ እና ድምፃዊ ፍቅርተ ደሳለኝ(ማሚ) በጡረታ እስክትለቅ ድረስ በሀገር ፍቅር በተዋናይ፣ድምፃዊ እና በተወዛዋዥነት አገልግላች። በጣም በርካታ ፊልሞች ላይ የእናት ገፀ ባህሪ ወክላ ሰርታለች ጠቅሰን መጨረስ አይደለም ማጋመስ አንችልም ለምሳሌ ያህል እነዚን መጥራት ወደናል፦ ያ ልጅ፣ማንነት፣ሰርፕራያዝ፣ ጓንታናሞ፣ ዱካ፣በልደቴ ቀን፣ህይወቴ፣ስሌት፣ በመንገዴ ላይ፣400 ፍቅር፣ያነገስከኝ፣ አይራቅ፣አስረሽ ፍቺው፣የሴም ወርቅ፣ ኤደን፣ብላቲናው፣ላብጡስ፣ ፊደላዊት፣ታዛ፣... እጅግ በጣም ብዙ ፊልሞች... read more

Moges Chekol (ሞገስ ቸኮል)

ደራሽ፣ስራ ጠፋ፣የትሮይ ፈረስ፣ሚሽኑ፣ሎሚ ሽታ፣አብሮ አበድ፣ወደ ገደለው፣45ቀን፣ስምንተኛው ሺ፣የልጁቻችን እናት፣ሰምታ ይሆን እንዴ? እና ምዕራፍ ሁለት ላይ ተውኖል።

Eyerusalem Kassahun (ኢየሩስሌም ካሳሁን)

Director | Writer

ውልደቷም እደገቷም አዲስ አበባ ነው ክልጅነቷ ጀምሩ ግጥም እና ድርሰት የመፃፍ ልምድ አላት ያል ልምዷ በትምህርት አሳድጋ አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ የስን ፅሁፍ ምሩቅ ናት። ብዙ መድራኮች ላይ የግጥም ሰራዋን አቅርባለች ካዛም ከፍ ብላ ወደ ፊልም ገብታ በድርሰት እና በዝግጅት የሰራችውን ትራፌኳን ፊልም ለተመልካች አቅርባለች።

Mulugeta Zemichael (ሙሉጌታ ዘሚካኤል)

Actor

ውልደቱ እና ዕድገቱ ምስራቅ ኢትዮጲያ ትግራይ መቀሌ ነው። ትወና ከትምህርት ቤት ቀበሌ እያለ በግሩብ ሆኖ መስራት ላይ ደርሱል። የመጀመርያው የማለዳ ኮኮቦች ተወዳዳሪም ነበር ምርጥ 25 እያለ ምርጥ 10 ውስጥ ብሎ ምርጥ 6ት ውስጥ ገብቱ የመጀመርያው የማለዳ ኮኮቦች አሽናፊ ሆኖ ዋንጫ እና 50ሺ ብር አሸናፊ ነበር። በአሁን ሰዓት በርካታ ቪዲዮ ክሊቦችን ዳይሬክት እያደረገ ይገኛል።

Muluken Teshome (ሙሉቀን ተሾመ)

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ ጅማ ነው። ትወናን አንድ ብሎ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ የሚቀርቡ ስራዎች ላይ መሰተፍ ጀመረ ካዛ ሲያድግ ቀበሌ ውስጥ መስራት ጀመረ ከዛም እዛው ጅማ ውስጥ ትልልቅ መድረኮች ላይ መተወን፣መፃፍ እና ማዘጋጀት ጀመረ ወደ ፊልሙ አለም እዛው ጅማ ውስጥ በወንድሙ ፊልም ተቀላቀለ።

Sahar Abdulkarim (ሰሃራ አብዱልከሪም)

Actress

ያንቺው ሌባ፣የፍቅር ኤቢሲዲ፣ባትመጭም ቅጠሪኝ፣ ላቭ ያጆ፣ትመጪ እንደው እና እንደ ሀበሻ ላይ ተውናለች። የማዕበል ዋናተኞች የቲቪ ድራማ ላይ እየሰራች ነው

Meron Getnet (ሜሮን ጌትነት)

Actress

Meron Getnet is a renown actress, poet, and playwright in Ethiopia. Getnet is currently working on her Masters on development and the arts at Addis Abada University. አንድ እድል፣የእግር ዕጣ፣ኤልዛቤል፣ይሉኝታ፣ዱካ፣ ቤቴልሄም፣ሄሎ ኢትዮጲያ፣ዲፕሎማት፣የተከፈለበት፣ ጊዜ ግዙን፣ትራፊኳ እና ድፍረት ላይ ተውናለች። ሰማያዊ ዓይን፣ፍሬሽ ማን፣መስተ ፋቅር እና ቅጣጥል ኩከቡች ደግሙ ከሰራችባቸሁ ትያትሮች መሀል... read more

Elias Wosenyeleh (ኤልያስ ወሰንየለህ)

Actor

የአርት ጏዙን ሚኒ ሚዲያ ቤተሰብ መምርያ አድርጉ ብዙ አስተማሪ ስራዎችን ሰርቶ ወደ ፊልም የመጣው የልጅነት ህልሙ ነበር:: እራሱን ተዋናይ ሆኖ ማግኝት ይሄው ህልሙ ሜዳ ላይ አልቀረም አሁን የሙሉ ሰዓት ተዋናይ ነው።

Fikreyesus Dinberu (ፍቅረእየሱስ ድንበሩ)

Director | Producer | Writer

ውልደቱ እና እድገቱ አዲስ አበባ ፒያሳ ነው። የካሜራ ባለሙያ፣ዳይሬክተር እና ፕሮዲሰር ነው የኩል ፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት እና ሰራተኛ ነው ብዙ ፊልም የካሜራ ባለሙያ ሆኖ ሰርቷል።

Kidist Yilma (ቅድስት ይልማ)

Director | Screenplay | Writer

ውልደት አዲስ አበባ ዑራኤል ነው እድገቱ ደግሙ ዑራኤል እና ባሌ ነው። ከሚኒ ሚዲያ አንስታ አሁን ላይ አሉን ብለን ከምንጠራቸው ደራሲ እና አዘጋጁ ውስጥ አንዱ ናት። በዚህ ሙያ የሴት እጥረት አለው አሁን ላይ ብዙ ፊልም ለተመልካች በማቅረብ በሴቶች የሚፎካከራትም የለም።

Aynadis Belay (አይንአዲስ በላይ)

Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Samuel Tesfaye (ሳሙኤል ተስፋዬ)

Camera | Sound-Designer

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com