Artists

Shimeles Abera (ሺመልስ አበራ)

Actor

የአባቱን ሞያ ተከትሎ ነው ወደ ትወናው የተቀላቀለው ሀገራችን ላይ አሉ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን መሀል አንዱ ነው። ለቁጥር በጣም የሚከብዱ ትያትሮችን ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ ትያትር ቤቶች ተውኖል በቅርብ ጌዜ እንኳን ደመ ነፍስ፣የሚስት ያለህ፣ቅጣጥል ኮከቦች፣የቴዎድሮስ ራዕይ፣እንግዳ፣የእግዜር ጣት፣አብሮ አደግ፣ፍቅር የተራበ በጣም ትንሹ ናቸው በርካታ የሬድዮ ድራማውች፣የቲቪ ድራማውች ላይ ተውኖል። በይበልጥ የታወቀው ኮቴው የቲቪ ድራማ ላይ ማየት የተሳናው ሆኑ ሲሰራ ነው።

Engidasew Habte (እንግዳሰው ሃብቴ)

Actor

ድንበር፣ጃንደረባው፣ብርርር...፣ነፃ ቀለበት፣ፍቅሬን ያያቹ፣ነቄ ትውልድ፣እንዳይወጣ፣ፍቅር እና ፖለቲካ፣ወደ ሀገር ቤት፣ወንድሜ ያዕቆብ፣የወደዱ ሰሞን፣ጁሌት፣ ረስታው፣ብዙ ተባዙ፣ሄዋን ስታፈቅር፣ዝምታ፣ከዳመና በላይ፣ሲያምርሽ ይቅር፣ትወደኛለች፣ፈተሽ አግቢው እና ስስት ሁለት ላይ ተውኖል። በ፬ተኛው ጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ዘርፍ በከዳመና በላይ ፊልም ታጭቱል። ከዳመና በላይ ፊልም ደግሙ በ4ት ዘርፍ ታጭቱል።.

Rekik Teshome (ረቂቅ ተሾመ)

Actress

መተወን ትችላለች ማለት ለቀባሪ መርዳት ነው የአንደኞች አንደኛ ነች የወንዱች ጉዳይቼበለው2፣ አልወድሽም፣አበይ ወይስ ቬጋስፔንዱለም፣... read more

Melkamu Mamo (መልካሙ ማሞ)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Bahrain Keder (ባህሬን ከድር)

Actor | Producer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ሰባተኛ ነው። ወደ ትወናው የገባው በአጋጣሚ በሞዴሊንግ ነው ወደ ፊልም ተመርጦ የገባው ከተዋናይነት ከሞዴሊንግ በተጨማሪ የራሱ ፕሮዲውስ ያደረጋቸው ስራዉች አሉ።

Lidya Moges (ሊድያ ሞገስ)

Actress

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ 22 አከባቢ ነው። ብዙ ፊልም መስራት ህልሟ ነው። የራስዋን ፊልም ሰርታ ለተመልካች የማቅረብ ሀሳብ አላት፤ ግን እስካሁን የሰራችው ፊልም ላምባ ነው። በቅርቡ የሚወጣ ፊልም አላት። ብዙ ስራ ሰርታ ለማየት ያብቃን:: ባሁኑ ሰዓት አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ቢዝነስ ተማሪ ናት::

Henok Wondimu Mamo (ሄኖክ ወንድሙ ማሞ)

Actor

ሄኖክ ወንድሙ ሲባል ብዙ ሰው ፊጋው ወይም ሀብታሙ ይላል ሼፋ2 ላይ በጣም ተወዳጅነት አግኝቱል ከዛ ፍቅር ተራም በCD ወጣ ሄኒ ብዙ ሰው ወደደው ብዙ አፍቃሪ አገኘ፤ ከሼፋ2 በፊት መጀመርያ ትራፊኳ ላይ ቀጥሉ የማትበላ ወፍ እና read more

Alebachew Mekonnen (አለባቸው መኮንን)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ የካ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ ነበር በፊልም ስራ የተለከፈው ወደ ትወናው ለመግባት ግን ትንሽ ጊዜ ፈጅቶበታል በሌላ ሙያ ውስጥ ቆይቷል ወደ ትውናው ከመምጣቱ በፊት ምንም ቢሆን ግን ለቁጥር የሚታክቱ ፊልሞች ላይ ተውኖል።

Solomon Bogale (ሰለሞን ቦጋለ)

Actor | Director | Executive-Producer

Solomon Bogale was born in Addis Ababa, and raised in the same city. He was a first year mechanical engineering student when he left the university to join the entertainment industry. He had a big interest to be an actor when he was in high school and he became interested in acting. Because of the talent he has di... read more

Henok Berihun (ሔኖክ በሪሁን)

Actor

ውልደቱም እድገቱም የኢትዮጲያ ሆሊዮድ በሚለባው አዲስ አበባ ፈረንሳይ ላጋሲዮን ነው። ወደ አርቱ ገና በልጅነቱ ነው ከትወና እኩል የፊልም ዕውቀት እንዲኖረው አብዝቶ ስለሚፈልግ ብዙ ማለት ቢከብድም ፕሮዳክሽን ወስጥ ተሳትፎል በአሁን ሰዓት ግን ከፊልም ይልቅ ነፍሱ ወደ ትይትር ያደላ ይመስላል ብሄራዊ ትያትር ቅጥረኛ ሆኖ እያገለገለ ነው ።

Ermiyas Solomon (ኤርሚያስ ሰለሞን)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Dawit Melese (ዳዊት መለሰ)

Actor

Known best for his authentic songs and music performance.