Artists

Aron Lilay (አሮን ሊላይ)

Actor | Producer

Best known on his movie "Restaw"

Abegasu Shiota (አበጋዝ ክብረውርቅ ሸወታ)

Music-Composer

ግማሽ ኢትዮጲያዊ ግማሽ ጃፓናዊ ነው የተወለደው ጃፓን ነው ያደገው ግን ኢትዮጲያ ነው። የሙዚቃ ትምህርቱን የተከታተለው በአሜሪካ ነው ከ100 በላይ አልበሞችን አቀናብሩል ጥላሁን ገሰሰ፣ማህሙድ አህመድ፣አስቴር አወቀ፣አሊ ቢራ፣ቴዋድሮስ ታደሰ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ንዋይ ደበበ፣ፀሀዬ ዮዋሀንስ፣አረጋኝ ወራሽ፣ሀመልማል አባተ፣ኩኩ ሰብስቤ፣ነፃነት መለሰ。。。 ከአሁኑ ድምፃውያን ደግሞ ቴዎድሮስ ካሳሁን፣ጎሳዬ ተስፋዬ፣ህብስት ጥሩነህ፣ሚካሄል በላይነህ፣ታምራት ደስታ፣ዳዊት መለሰ፣ግርማ ተፈራ፣ሀይልዬ ታደሰ፣ሸዋንዳኝ ሀይሉ... read more

Addisalem Getaneh (አዲስዓለም ጌታነህ)

Actress

መስከረም 1 ተወለደች ትውልድና እድገቷ ወሊሶ ነው፡፡አዱ፣አዱኮ፣ሚሚሹ እንዲሁም ፔንኪለር የተሰኙ ቅፅል ስሞች አሏት፡፡እስካሁን 14በላይ ፊልሞችን ሰርታለች የባል ጋብቻ የመጀመሪያ ፊልሟ ሲሆን አሁን በቅርቡ የሰራቸው ሀ እና ለ2 ነው፡፡ለመጀመሪያ ክፍያዋ 8000 ብር ነበር ከትወና ሌላ መደነስ፣መዝፈን ትወዳለች፡፡ ባህሪዋ ተጫዋች፣አይናፋር ናት አይናፋርንቷ ግን ስራ ላይ እንዳልሆነ ተናግራለች ስትደሰት ደስታዋን ምትገልው በመጮህ ሲሆን ስታዝን ደሞ አብዝታ ትፀልያለች፡፡በሀበሻነቷ ከምትኮራበት ነገሮች ባ... read more

Mesfin Mekonen (መስፍን መኮንን)

Producer | Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Surafel Kidane (ሱራፌል ኪዳኔ)

Director | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው ፊልም የመስራት እና ድርሰት መፃሀፍ አብሮት እንዳደገ ይናገራል ወደ ፊልም ጥበብ ለመግባት ከተላያዩ የፊልም ትምህርት ከሚሰጡ ተቋም ትምህርት ወስዱል። የመጀመርያ እና ሁለተኛ ፊልሙ የሆኑትን ሹገር ማሚ እና ስሌት የሰራው ከጓደኛው ጋር ነው ቀጥሉ በድርሰትም በዝግጅትም ብቻውን ፍቅሬን ያያቹ፣ወደ ሀገር ቤት፣ፍቅር እና ፖለቲካ እና የተከለከለ ፊልሞችን ደራሲ እና ዳይሬክተር ሆኑ ለተመልካች አቅርቦል ሱራፌል ኪዳኔ። የቫላታይን ፕሮግራም የሚያዘጋጅ ኢንተርፕርያዝ የዓመት... read more

Biruk Menase (ብሩክ ምናሴ)

Actor

ትውልድና እድገቱ አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጣልያን ሰፈር በሚባል ሲሆን በመናገሻ ገነት ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ታዳጊ ክፍል ውስጥ ውድቅት ብርሃን የተሰኘ ትያትር ይሰራ ነበር። ከዚያም ዶ/ር ተስፋዬ አበበ ጋር ቴያትር ተምሯል። ከዝያም ፍቅርን ፈርሁ እና ያልተሰበረ የተሰኙ ፊልሞችን ለህዝብ ኣቅርቧል። ባሁን ሰዓት ከመድረክ በስተጀርባ የሚል ትያትር በሐገር ፍቅር ቴያትር ቤት እየሰራ ይገኛል።

Tewodros Fekadu (ቴዎድሮስ ፈቃዱ)

Actor | Director | Writer

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ነው የጥበብ መንገዱን አንድ ብሎ በቤሄራዊ ትያትር ክረምት ኮርስ ተማሪ እያለ ወስዷል ቀጥሎ የብዙ ጥበብ መፍለቅያ የሆነው ፋዘር(ዶ/ር ተስፋዬ አበበ)ቤት ተማረ, .. እያለ እያለ ከአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ በትያትር ጥበብ ተምሮ ጨርሶል::ብዙ ሳምንት አሌደም እንጂ ናሁ ቲቪ ላይ ኑሮ በዘዴ የቲቪ ስትኮም ድራማ ደራሲ እና አዘጋጅ ነበር።

Dereje Fikru (ደረጄ ፍቅሩ)

Director | Writer

Writer,director and actor at Agaboos press works and film production.

Beza Hailu (ቤዛ ሃይሉ)

Director | Writer

Beza is known for Enkoklesh and Mieraf Hulet movies. Delalochu movie comes third.

Aziza Ahmed (አዚዛ አህመድ)

Actress

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና አለም የተቀላቀለችው በአጋጣሚ በጣም በወጣትነቱ ነው። የመጀመርያ ስራዋን ሰርት ከ6ት ዓመት በኃላ ወደ ትወናው ተመልሳ ብዙ ስራዎችን ለተመልካች መድረስ ቀጥላለች በትምህርት ደግሞ በምዕንድስና ድግሪ ይዛለች። በይበልጥ የምትታወቀው ፍቅር እና ገንዘብ ላይ ሳንታ ሆና ስትተውን ነው።

Seyfu Fantahun (ሰይፉ ፋንታሁን)

Actor | Director | Producer | Writer

ውልደት እና እድገቱ በምስራቅ ኢትዮጲያ ሐረር ነው። የትወና ህልሙን ከተወለደበት መንደር ትያትሮች በማሳየት ይጀምራል ከእሱም በመቀጠል አዲስ አበባ መጥቱ ከእንግዳ ዘር፣አስረስ በቀለ፣ሱራፌል ወንድሙ ....ጋር ትያትሮችን፣አጫጭር የቲቪ ድራማዎችን መስራት ቀጠሎል ጉንለጉን ሆሊውድ መፅሄት ያዘጋጅ ነበር። ከትወናው በላይ ይበልጥ የሚታወቀው በጋዜጠኝነት ነው። በኤፍኤም ታሪክ የመጀመርያ የሆነው 97.1 ላይ አዲስ ዜማ ፕሮግራም ጀመረ። ከጓደኞቹ ጋር ከእሱ በኃላ በሸገር 102.1 ላይ ታድያስ አዲ... read more