We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ጨርቆስ ነው ወደ ፊልም ፕሮዳክሽን ብቅ ያለው 1989 በክሊፕ በማምረት እና በመስራት ነው ኪሩቤል አስፋው የካም ግሎባል ፒክቸር ባለቤት ነው። በክሊፕ ስራው ለታደለ ሮባ፣ትዕግስት ፋንታሁን፣ጌዲዮን ዳንኤል፣ፀሀዬ ዮዋሀንስ፣。。。ሌሎች አርትስቶች ብዙ ክሊፕ ሰርቷል።
ውልደት እና እድገቱ በሰሜኑ ክፍል ራያ ውስጥ ነው። ፊልም የማየት ፍቅሩ ፊልም ለመስራት ኧነሳስቱታል ወደ አዲስ አበባ መጥቱ ከጓደኛው ጋር ሆኑ የመጀመርያ ፊልሙን ለተመልካች አበቃ ካዛ ቀጥሉ በግሉ ትንሽ ያማይባሉ ፊልሞች ለተመልካች አቅርቦል።
በ4ተኛው ጉማ አዋርድ በምርጥ ረዳት ተዋናይት ሌላዋ እጩ ማህሌት ፍቃዱ። እኔ እና አንቺ፣ህይወቴ፣ውጭ ጉዳይ፣አልበም፣ከህግ በላይ፣በቁም ካፈቀርሽኝ እና ቀዝቃዛው ጦርነት ላይ ተውናላች፤በቅርብ ባለቀው በቀናት መካከል ላይ ሰርትላች። በ4ተኛው ጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ረዳት ተወናይ በሴቶች በቁም ካፈቀርሽኝ ፊልም ላይ ታጭታለች፤ ፊልሙም በቁም ካፈቀርሽኝ በእሱ ተወክሉል።
ትወልድ እና እድገቱ መርካቶ ነው። የፊልም ሙያ እና ግጥም የመፃፍ ፍላጉቱ ሳይቁረጥ አሁንም ድረስ አብሮት ዘለቁ እስካሁን እየተደደረበት ነው የድምፃዊ አብነት አጎናፍር ታናሽ ወንድም ስለወነ የግጥም ሰራውን ለወንድሙ ሳይሰስት ሰጥቱል ፍፁምም አንድ ብሎ ፊልም የጀመረው ወንድሙ በፃፈው አላዳንኩሽም ፊልም ነው። በመቀጠል ቤራሚድ፣ስስት፣አንናገርም፣ህይወት እና ፍቅር፣ሰበበኛ እና ስስት ሁለት ፊልም ዳይሬክተር ነው።
Esky resids in Bahrain with her husband and two kids. It has taken her almost two years to produce the movie "Tikur Engida" Among her many talents and varied interests, she is into organising events, fashion shows and has also a model herself. Source: bahrainthismonth.com
አንጋፋ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን ውስጥ ዋና ናት። በሀገር ፍቅር በአዲስ አበባ ማዘጋጃ እንዲሁም በብሄራዊ ትያትር በርካታ የመድረክ ሰራዎችን ሰርታለች ብዙ ፊልሞች የሬዲዮ ድራማዋች እና ቲቪ ድራማዎች ላይ ተውናለች አሁንም በትወና አለም ውስጥ ናት።
ትውልዱ እና እደገቱ አዲስ አበባ ነው የትወናው ፍቅሩ ያሳደገው ከትምህርት ቤት ነው ከዛ ከፍ ብሎ በመጨረሻው በርካታ የመድረክ ትያትሩችን በድርሰትም በትወናም ሰርቱል ትንሽ የማይባሉ ተከታታይ ድራማዎች ተውነውበታል በአሁን ሰዓት አሜሪካ ነው እዛም በርካታ ትያትሮችን አሳይቱል ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጲያ ዲያስፖራ እና የሚስቶቼን ባል አሳይቷል።
አማርኛ ፊልም በ፫ት ይከፈላል አንደኛው #ካሳሁን(#ማንዴላ) መጀመርያ የሚያፈቅርበት ሁለተኛው #ማንዴላ የሚፈቀርበት ሌላው እና የመጨረሻው በቁጥር የሚያንሰው #ካሳሁን_ፍሰሀ(#ማንዴላ) ጠጠር ያለ ገፀ ባህሪ (እንደ አንድ ጅግና፣ወራጅ አለ... አይነት ) ወክሉ ሲሰራ ነው። ሰሙኑን የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ደጋፊሆች ማንዴላ ወይም ማንደላ የቡና ደጋፊ ነው በሚል በጣም ተልካሻ ምክንያት እሱ የሚሰራበትን ፊልም አናይም የሚል አድማ እንደጀመሩ ጆሮ አይሰማው የለም ለወሬ አይከፈል ሰማው፤ ማንዴላ ያለበት... read more
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ልደታ ነው የጥበብ ፍቅር ከልጅነቷ ነበር አብሯት ያደገው በፈለገችበት ጊዜ በፍጥነት ወደ ትወናዋ ባትገባም በጣም በወጣትቷ ነው አርቱን የተቀላቀለችው ማለት ያስደፍራል።
Mesfin's story of resilience is not that uncommon among fellow refugees—he left Ethopia as an orphaned 14 year-old boy, he said, and crossed the Sahara Desert to Sudan on foot. He eventually made it to Egypt, where he said spent two years in prison for illegal border crossing. continue reading on metronews.ca