Artists

Dawit Abate (ዳዊት አባተ)

አላዳንኩሽም፣ያልተፃፈ፣ስስት፣ቤርሙዳ፣ጥላ፣የአባቴ ፍቅረኛ፣ወርቅበወርቅ፣ቁልፎን ስጭኝ፣አርግዥለሁ ፣የፈጣሪ ያለህ፣ኤሽታኦል፣እማይደገም፣ሰበበኛ እና ሌባ እና ፖሊስ ላይ ተውኖል። ገመና ሁለት አሁን ደግሙ ወላፍን የቲቪ ድራማ ላይ ተውኖል እየተወነ ነው፤ የቁልፎን ስጪኝ ፕሮዲሰር ነው ዳዊት አባተ።

Ruta Mengisteab (ሩታ መንግስታብ)

Actress

ውልደት እና እደገቱ አዲስ አበባ ኡራኤል ነው ከትወና በፊት ሞዴሊንግ ተምራ አንዳንድ መድረኮች ላይ በሞዴሊንግ ሰርታለች ወደ ትወናው እስካሁን ለተመልካች ባልወጣ ኪሪስ ኪሮስ በተባለ ፊልም ተውና ነበር።

Shewit Kebede (ሸዊት ከበደ)

Actress

የወንዶች ጉዳይ፣ያልተነጠቀች ነፍስ፣ናፍቆት፣ ሐማሚው፣ ኤማንዳ፣ቼበለው 2፣አልወድሽም ፣መካኒኩ፣የማናት?፣ነፃ ትግል፣ቤቴልሄም፣ኮመን ኩርስ፣ ከመጠን በላይ፣ያልታሰበው፣በመንገዴ ላይ፣እናፋታለን፣ ፍቅር ተራ እና ፍላሎት ላይ ተውናለች። የምሁሩ ፍቅር፣ሩብ ጉዳይ፣የባህል እንግዱች፣ የሚስቱቼ ባል ደግሙ በቅርብ የሰራችው ትያትር ውስጥ ናቸው። ሰውለሰው አሁን ደግሙ መለከት የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች.

Eskedar Girmay (እስከዳር ግርማይ)

Actress

Esky resids in Bahrain with her husband and two kids. It has taken her almost two years to produce the movie "Tikur Engida" Among her many talents and varied interests, she is into organising events, fashion shows and has also a model herself. Source: bahrainthismonth.com

Blen Mamo (ብሌን ማሞ)

Actress

ተወልዳ ያደገችው ደብረ ብርሃን ነው የትወና ፍቅሮን ለመወጣት ከልጅነቱ ጀምሮ የምታገኛቸውን አጋጣሚዎች ትጠቀም ነበር በመጨረሻም ወደ ባህርዳር አምርታ ሙሉዓለም አዳረሽ በተወናይነት ተቀጠረች። የተለያዮ መድረኩችን በትወና ሰርታለች ሙሉዓለም አዳራሽ ውስጥ መቼቱ እዛው ባህርዳር የሆኑ ፊልሞችንም ላይም ተውናለች። በጌትነት እንየው የተዘጋጀው የቴዎድሮስ ራዕይ ላይ ከለችበት ሀገር ወጥታ ብሄራዊ ትያትር መድረክ ላይ ተዋበችን ሆና ተውናለች የቲቪ ድራማ ለይ ደግሙ ምንም ትንሽ ፓርት ቢሆንም ገመና ላይ ሰርታ... read more

Aziza Ahmed (አዚዛ አህመድ)

Actress

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና አለም የተቀላቀለችው በአጋጣሚ በጣም በወጣትነቱ ነው። የመጀመርያ ስራዋን ሰርት ከ6ት ዓመት በኃላ ወደ ትወናው ተመልሳ ብዙ ስራዎችን ለተመልካች መድረስ ቀጥላለች በትምህርት ደግሞ በምዕንድስና ድግሪ ይዛለች። በይበልጥ የምትታወቀው ፍቅር እና ገንዘብ ላይ ሳንታ ሆና ስትተውን ነው።

Yetnayet Tamrat (የትናየት ታምራት)

Actress | Producer

ወርቅበወርቅ፣ፍቅር ሲመነዘር፣ሼፋ 2፣ያነገስከኝ እና 50 ሎሚ ላይ ተውናለች፤ ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች እየተወነች ነው። ያነገስከ'ኝ እና ሃምሳ ሎሚ ፕሮዲሰር ናት የትናየት ታምራት ሚሚ

Binyam Alemayehu (ቢንያም አለማየሁ)

Producer

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Fekadu Kebede (ፍቃዱ ከበደ)

Actor

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቄራ ነው። የጥበብ ጉዞን ሲጀምር የጀመረው ከቢንያም ወርቁ ብድን ጋር ነው በዛ ጊዜም ብዙ መድረክ ስራዎችን ሰርቷል ከፊልም ይልቅ ትያትር መስራት ያስደስተዋል በሳምንት 5 እና 6 ትያትር ይሰራል የነበረበት ጊዜም የቅርብ ትዝታ ነው።

Temesgen Afework (ተመስገን አፈወርቅ)

Actor | Director | Producer | Writer

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com

Mulualem Getachew (ሙሉዓለም ጌታቸው)

Actor | Director | Producer | Writer

የተወለደው ሚዛን ተፈሪ ነዉ ከሁለት አመቱ በኋላ አዲስ አበባ ኮተቤ ሰፈር ነው ያደገው፡፡ከ1-4 ኪዳነምህረት ከ5-12 ደጃዝማች ወንድራድ ተምሯል፡፡ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትሪካል አርት እንዲሁም የሙዚቃ ትምህርቶችን ወስዷል፡፡በትምህርት ቤት ቆይታውም በተለያዩ ክበባት ተሳታፊ ነበር፡፡
የኪነ ጥበብ ፍቅሩ አድጉ አሁን ላይ ተዋናይ፣ደራሲ እና ዳይሬክተር አድርጎታል:: ከፊልም ስራው በፊት ጎበዝ ድምፃዊ እና የሙዚቃ መሳራያ ተጫዋች የሚሆን ይመስል ነበር የፊልም ስራው አመዘነና በርካታ ፊል... read more

Abebe Balcha (አበበ ባልቻ)

Actor

Abebe is among Ethiopia’s most talented and most famous actors who played as the major character in some of the most loved and enjoyed theater, television and screen performances in Ethiopia. He played as Gebreye in the Theatre – Thewodros – which was a depiction of the wonderful life of the nineteenth century Ethio... read more