Fikirte Desalegne (ፍቅርተ ደሳለኝ)
ተዋናይ እና ድምፃዊ ፍቅርተ ደሳለኝ(ማሚ) በጡረታ እስክትለቅ ድረስ በሀገር ፍቅር በተዋናይ፣ድምፃዊ እና በተወዛዋዥነት አገልግላች። በጣም በርካታ ፊልሞች ላይ የእናት ገፀ ባህሪ ወክላ ሰርታለች ጠቅሰን መጨረስ አይደለም ማጋመስ አንችልም ለምሳሌ ያህል እነዚን መጥራት ወደናል፦ ያ ልጅ፣ማንነት፣ሰርፕራያዝ፣ ጓንታናሞ፣ ዱካ፣በልደቴ ቀን፣ህይወቴ፣ስሌት፣ በመንገዴ ላይ፣400 ፍቅር፣ያነገስከኝ፣ አይራቅ፣አስረሽ ፍቺው፣የሴም ወርቅ፣ ኤደን፣ብላቲናው፣ላብጡስ፣ ፊደላዊት፣ታዛ፣... እጅግ በጣም ብዙ ፊልሞች፣ትያትሮች እና የቲቪ ድራማውች ተውናለች። በአሁን ሰዓት ሞጋቾች ላይ እየተወነች።
Nick name: Mami (ማሚ)
400 Fikir (400 ፍቅር) | Oct. 1, 2013 |
Asresh Fichiw (አስረሽ ፍቺው) | June 6, 2016 |
Ayrak (አይራቅ) | May 1, 2014 |
Bemengede Lay (በመንገድ ላይ) | March 15, 2015 |
Bilatena (ብላቴና) | Nov. 1, 2014 |
Eden /Esua Nech (ኤደን / እሷ ነች) | Sept. 6, 2015 |
Fidelawit (ፊደላዊት) | June 6, 2016 |
Mogachoch (ሞጋቾች) | Jan. 1, 2014 |
Taza (ታዛ) | May 1, 2017 |
Yanegeskegn (ያነገስከኝ) | April 1, 2015 |