Artists

Girum Zenebe (ግሩም ዘነበ)

Actor

ትውልዱም እድገቱ አዲስ አበባ ነው የትውና ፍላጉቱ ከልጅነቱ ጀምሮ አብሮ አድጉለታል ለቁጥር የሚቸግሩ ትያትሮችን ተውነውበታል በጥቂቱ ፍቅር የተራበ፣ለእረፍት የመጣ ፍቅር፣ደመ ነፍስ በቅርብ ጊዜ የሚጠሩት በጣም ጥቂቱቹ ትያትሮች ናቸው በኢትዮጲያ የመጀመርያውን ለብቻው ትያትር የሰራ ነው።

Tadesse Masresha (ታደሰ ማስረሻ)

Director

በርካታ ስራዎች ላይ እናውቀዋለን በተለይ የሙዚቃ ቪዲዮዎች ላይ እናውቀዋለን ታደሰ ማስረሻ፡፡ ፊልሞች ላይም በ ዳይሬክቲኝ፣ሲኒማቶግራፊ፣ኤዲቲንግ ተሳትፏል ከነዚህም ያርበኛው ልጅ ፣ፍቅር በሬዲዮ ፣የገጠር ልጅ ፣አየሁሽ ፣ኢቫንጋዲ ፣ላገባ ነው፣የትነበርሽ የተሰኙ ፊልሞች ተሳትፏል፡፡

Teshale Worku (ተሻለ ወርቁ)

Actor | Director | Producer

ለረዥም አመት ትያትር ላይ ነው ያሳለፈው ብዙ ትያትሮችን ሰርቷል ሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ብዙ ድርሰት ፅፏል የፃፈውንም አዘጋጅቷል። ከቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ፊልሙ አለም በደንብ ገብቷል።