የተወለደችው ሀረር ከተማ ሲሆን በልጅነት እድሜዋ ወደ አዲስ አበባ በመምጣ የሁለተኛ ደረጀና የኮሌጅ ትምህርቷን ተከታትላለች:: ሴቶች በቀላሉ ፊልም መስራት (መታጨት) በማይችሉበት የሀገራችን ፊልም ገበያ ያላሰበችው ዕድል አጊንታ የመጀመሪያ ፊልሟን (ከበሮ) የመጀመሪያ በማይመስል ድንቅ ትወና ተጫውታለች:: በመቀጠል ሰምና ወርቅ: እኔና አንቺ : የታፈነ ፍቅር የመጀመሪያዬ: ግማሽ ሰው ሀገራችን ውስጥ አሉ ከሚባሉ ወጣት እና አንጋፋ አርቲስቶች ጋር ለመስራት ችላለች:: ከዚህ ውጪ በተከታታይ የ... read more
Artist Eyerusalem Terefe (Jerry) start acting when she was a little girl age of 13. she was acting on Hagerfikir theater "Yelib Esat" for 3 years then she focused on her college study far from art for 2 and half years after she graduate she continued acting. her second theater was at city hole "and kal" she was the ... read more
CEO at Luche Multimedia and Overall Productions Manager Yonas is the Manager and Film Director. Yonas goes by the name Yonas luche but passport name is Yonas Bogale. After working on variety documentaries for local and international organizations based here in Addis Ababa, Yonas luche founded Luche Multimedia as a... read more
የተወለደው አዲስ አበባ መሳለሚያ (ኳስ ሜዳ) ነው። ከልጅነቱ ነበር የትወና ፍቅር የነበረው: ትምዕርት ቤት እያለ ሚኒሚድያ ላይ ብዙ ተሳትፎ ያደርግ ነበር ሲያድግም አየር ጤና የኪነጥበብ ክበብ እያለም በግሩፕ ፑሽኪን አደራሽ ትያትሮችን ማቅረብ ቀጠለ ያኔም የሚያቀርባቸው ስራዎች ላይ በግሩፑ በትወናም፣በድርሰትም እንዲሁም በዝግጅት ይሳተፍ ነበር።
ትውልድ እና ዕድገቷ አዲስ አበባ ተክለኃይማኖት ነው። ከልጅነቷ ጀምሮ ተዋናይ የመሆን ፍላጎት ነበራት። ከዛም ብሄራዊ ትያትር ክረምት ኮሮስ ወሰደች ከዛም በኃላ እዛ በነበራት ቆይቶ ለቴዎድሮስ ራዕይ ትያትር ተመለመለች ገራሚ ይተወናን ብቃቱን አንድ ብላ በተወባች ጀመረች ባዛው ጊዜ ለቃቄ ውርዷት ታጨች ከዛም ከትዳር በላይ፣ፍቅር የተራባ፣የአሻ ልጅ ትያትር ሰራች። ቤቶች፣መለከት፣አሜን እና አመል ተከታታይ ቲቪ ድራማዎች ተውናለች ዋናውን ምን ልታዘዝ ጨምሮ፤ መዳ፣ሲመት እና አክቲቪስቱ ፊልሞች ላይ ተዎ... read more
ሱራፌል ኪዳኔ መጋቢት በ1978 ዓ.ም ከእናቱ ወ/ሮ አስቴር ደስታ ተወለደ ፡፡ ምስራቅ ታሪኩ እና ሚካኤል ታሪኩ የሚባሉ ወንድምና እህት አለው፡፡ ለአያቱ ወ/ሮ ጣያቱ ተሰማ እና ለአጎቱ ተስፋዬ ደስታ የተለየ ፍቅር እንዳለው የሚገልጸው ሱራፌል ኪዳኔ የማንበብ ልምዱን ያገኘው በሳደገው አጎት ምክንያት ነው፡፡ ሱራፌል የሚኖረው ከባለቤቱ ከአርቲስት ትዕግስት ተስፋ ጋር ሲሆን ትዕግስት ተስፋ በፍቅርና ፖለቲካ ፊልም ዋና ተዋናይት ሆና ሰርታለች በተጨማሪም ወደሀገር ቤት ፊልም ላይ በረዳ ተዋናይነት የሰራች ... read more
ዲበኩሉ ፕሮፈሽናል ድራመር፣ ድምጻዊ፣ የሙዚቃ ደራሲና ተዋናይ ነው። ከልጅነሆቱ ጀምሮ የሙዚቃ ፍቅር ስለነበረው በቤተክርስትያን ውስጥ ሙዚቃን ይጫወት ነበር። ከመካኒሳ ሴሚናሪ ጃዝ ትምርትቤት ለሁለት አመት ድራም ተምሯል። ወደ ትወናው የገባው አስቦበት ሳይሆን ላካራክተሩ ብቁ ሆኖ የታያት ዘሪቱ ከበደ ካስት አድርጋው እሱም ፊልም የማየት ፍቅሩ ገፍቶት የመጀመርያውን ፊልም ቀሚስ የለበስኩለት ላይ ተውኗል። ባሁኑ ሰዓት አለም ዓቀፍ እውቅናን ባገኘውና ለአፍሪካ የመጀመርያው የሮክ ባንድ (ጃኖ ባንድ) ... read more
She was born in Addis Ababa, Ethiopia around shero meda from her mother Rebeka Feyessa and her father Assefa Demelash, and grew up there till the age of 5. In her early age, Assefa moved to a different location which is also called Kera also located in Addis Ababa. She started the Elementary school at Atse Zeray Yac... read more
አለም በተለያዩ ክሊፖችና ማስታወቂያዎች ላይ ትታወቃለች። በአዲስ አበባ ቦሌ አከባቢ ተወለደች። ከፍሎ ሟች የሚለው ፊልም ላይ ተውናለች። የሰላም ተስፋዬና የማህደር አሰፋ አድናቂ ናት። ባሁኑ ሰዓት የቢዝነስ ማኔጅመንት ተማሪ ስቶን፤ ወደፊት በፊልሙ ዘርፍ ሰፊ ተሳትፎ የማድረግ እቅድ አላት።
በርካታ እውቅ ሰዎችን ካፈረችው መርካቶ ሰፈር ነው እድገቷ ንግስት ፍቅሬ። ወደ ትወና የገባችው በወላፍን ተከታታይ ድራማ ነበር በእሱም ዕውቅናን አትርፋለች። ባንዳ'ፍ፣በዛ በክረመት፣ውሃ እና ወርቅ እንዲውም ተውልኝ ፊልሞች ላይ ተውናለች ንግስት ፍቅሬ።
ውልደቷም እድገቷ አዲስ አበባ ነው፤ የትወና ፍቅሩ እና ብቃቱ ከክበባት አልፎ ወደ የማለዳ ኮከቦች ውድድር አምጥቶታል። የመጀመርያው የማለዳ ኮከቦች ከተወዳደሩት እስከ መጨረሻው ከተጓዙ አንዷ ናት አዮ፤ ሁለተኛ በመውጣት አጠናቃለች። ከዛም በመቀጠል የማለዳ ኮከቦች ተዋንያን የተወኑበት አጭር ተከታታይ ድራማ እዛው ቲቪ ላይ የተለለፈ ድራማ ፅፋለች፤ በመቀጠል በርካታ አድናቂዎችን ያተረፈችበት ዘመን ድራማ ላይ ሶፍያን ገፀ ባህሪ መተወን ጀመረች። ሼማንደፈር የተሰኘ ፊልም ደሞ ዳይሬክት አድር... read more