Artists

Birtukan Befekadu (ብርቱካን በፈቃዱ)

Actress

ውልደቷ አዲስ አበባ ሲሆን በ10 አመቷ ቤተሰቦቿ ወደ ደብረ ብርሃን አቅቅንተው እዛ አድጋለች። ከልጅነቷ ጀምሮ ለአርቱ ትልቅ ፍቅር ነባረት ስታድግ ወደ ሆሊላንድ ትምህርት ቤት ሄዳ ተምራለች። ይበለጥ ተመላካች አይን ውስጥ የገባችው በ3ተኛ ስራ በስርየት መላዊትን ሆና ስትተውን ነው። የኒሻን ፊልም ፕሮዲሰርምናት ብርቱካን በፍቃዱ። ከፊልም ባለሙያ ይድነቃቸው ሹሜቴ ጋር ትዳር መስርተው 4ት ልጆችን አፍርተዋል።

Mohammed Miftah (መሀመድ ሚፍታ)

Actor

ሞዴል፣ተዋናይ እና ፕሮዲሰር መሀመድ ሚፍታ 522፣ለአባቷ፣ጃንደረባው፣ትዝታህ፣ፍቅሬን ያያቹ፣ላቮ ያጆ እና የተከለከለ ላይ ተውኖል፤ገመና እና ዋዜማ የቲቪ ድራማ ላይም ተውኖል። የፍቅሬን ያያቹ እና የተከለከለ ፊልሙች ፕሮዲሰር ነው።

Melkamu Mamo (መልካሙ ማሞ)

Director

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Fitsum Tsegaye (ፍፁም ፀጋዬ)

Actress

ቀይ ስህተት፣አሸንጌ፣አልባ፣አልተኛም፣አንድ አላት፣አስክሬኑ፣ሀኒሙን፣ነፃ ቀለበት፣ፈልጌ አስፈልጌ እና የራስስ መንገድ ላይ ተውናለች። ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ተውናላች
Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Rediet Terefe (ረድኤት ተረፈ)

ከአዲስ አበባ ዮንቨርስት ትያትር ጥበብ በድግሪ ሙሩቅ ናት። ትወና እጅግ ትወዳለች: የነፍሷ ጥሪ እንደሆነም ታምናለች:: ስለዚህ አንድ ብላ በሬድዮ ገራሚ ድምፇን አሰማችን:: በማምሻ ድራማ በሸገር 102.1 ላይ ተወነች። በመቀጠል የተማረችበትን ትምህርት ትያትርን በትወና ተቀላቀለች:: ሲራኖ ትያትር ላይ መሪ ተዋናይ ሆና ተውናለች እየተወነች ነው። ለአንባቢ ከሌሎች ገጣሚያን ጋራ ሆና አንድ የግጥም መድብል አድርሳለች:: ብቻዋን ደግሞ አንድ ሐሙስ የሚል የግጥም መድብል ለአንባብያን አድር... read more

Roman Befkadu (ሮማን በፈቃዱ)

Actress | Director

Roman Fekade is an Ethiopian film producer, actress and film script writer who owns "Kapital" Film Production Company. She attended her elementary and secondary education at Cathedral Girls School and Akaki Adventist Boarding School respectively. She also explored African, Asian and European life styles for about... read more

Direbwork Seifu (ድርብወርቅ ሰይፉ)

Actress

ኤልዛቤል፣ሄሮሽማ፣ያልተነካ፣ቪአይቢ፣የፍቅሬ ፍቅረኛ፣ደላሎቹ፣ድፍረት፣ጥቁር እንግዳ፣ሮሂ፣የኔ ናት..እና ሌሎችም ላይ ተውናለች ከቅርብ ጊዜ የቲቪ ድራማ ደግሙ ሰውለሰው እና መለከት ላይ ሰርታለች። በወፌ ቆመች ፊልም የአሙቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት እጩ ናት ወፌ ቆመች ፊልም ደግሙ በ2ት ዘርፍ እጩ ነው አንዱ በድርብ ሲሆኦኦን ሌላው ደግሙ በእናተ ምርጫ ለሽልመት ይበቃል።

Mestawet Aragaw (መስታወት አራጋው)

Actress

We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com

Muluken Teshome (ሙሉቀን ተሾመ)

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ ጅማ ነው። ትወናን አንድ ብሎ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ የሚቀርቡ ስራዎች ላይ መሰተፍ ጀመረ ካዛ ሲያድግ ቀበሌ ውስጥ መስራት ጀመረ ከዛም እዛው ጅማ ውስጥ ትልልቅ መድረኮች ላይ መተወን፣መፃፍ እና ማዘጋጀት ጀመረ ወደ ፊልሙ አለም እዛው ጅማ ውስጥ በወንድሙ ፊልም ተቀላቀለ።

Mekonnen Leake (መኮንን ላዐከ)

Actor

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ጨርቆስ ነው የሙያ ባልደረቦቹ አባዬ የሚሉት መኮንን ላዕከ ወይም ሞኬ። ትወና የጀመረው በኮሜዲ ስራ ከክበበው ገዳ ጋር ነው ከእሱ ስራ በመቀጠል ለቁጥር የሚታክቱ ፊልሞች፣ቲቪ ድራማዎች እንዲሁም ጥቂት ትያትሮች ሰርቱል። ከሰራባቸው በጥቂቱ ሄዋን፣የወንዶች ጉዳይ ሁለት፣ማርኩሽ፣ያለ ሴት፣ቪአይቢ፣ሚሽኑ፣መፈንቅለ ሴቶች፣ካፖርት፣ህይወት በደረጃ፣ሀ ግዕዝ፣ሜዲን ቻይና፣ጥቁር እንግዳ፣አርግዥለሁ፣ጀግኖቹ፣የጎደለኝ፣ዓለም በቃኝ፣አይገባንም፣ፍቅር ተራ፣ወፌ ቆመች፣ፍቅር አለቃ፣የልጅ ሀ... read more

Dibekulu Tafesse (ዲበኩሉ ታፈሰ)

Actor

ዲበኩሉ ፕሮፈሽናል ድራመር፣ ድምጻዊ፣ የሙዚቃ ደራሲና ተዋናይ ነው። ከልጅነሆቱ ጀምሮ የሙዚቃ ፍቅር ስለነበረው በቤተክርስትያን ውስጥ ሙዚቃን ይጫወት ነበር። ከመካኒሳ ሴሚናሪ ጃዝ ትምርትቤት ለሁለት አመት ድራም ተምሯል። ወደ ትወናው የገባው አስቦበት ሳይሆን ላካራክተሩ ብቁ ሆኖ የታያት ዘሪቱ ከበደ ካስት አድርጋው እሱም ፊልም የማየት ፍቅሩ ገፍቶት የመጀመርያውን ፊልም ቀሚስ የለበስኩለት ላይ ተውኗል። ባሁኑ ሰዓት አለም ዓቀፍ እውቅናን ባገኘውና ለአፍሪካ የመጀመርያው የሮክ ባንድ (ጃኖ ባንድ) ... read more

Tezera Lemma (ተዘራ ለማ)

Actor

ወደ ትወናው የገባው ዘግይቱ ነው ማለት ይቻላል ለበርካታ ዓመት በሹፍርና ይሰራ ነበር ቢሆንም ግን የትወና እና የጥበብ ፍቅር ከእሱ አልተለየውም ነበር ቁመናውም ለፊልምአመቺ እነደሆነ ያየ ሁሉ ምስክር ነው። የመጀመርያውን ሰራ በኦድሽን አልፎ አንድ ብሉ መሰራት ጀመረ ከዛ በኃላ ለቁጥር የሚከብዱ ፊልሞችን ሰርቱል።