Fenan Hideru (ፋናን ህዳሩ)
ማሬ ማሬ በሚለው ዘፈን ምንአልባትም ከዘፈኑ እኩል የገነነች ተዋናይ በቅርብ አዲስ ፊልም ከ123 ስትዲዮ ጋር እየሰራች ነው:: ጄ ቲቪ ላይ እየተላለፈው ያለው ዝነኛው የሬድዮ ድራማ የነበረው አሁን በምስል የመጣሁ የማዕበል ዋናተኞች ላይ ከዚህ በፊት በሬድዮ መስታወት አራጋው የወከለቻት ብቻ ሳይሆን የሆነቻትን እፁብ ድንቅን ወክላ በቲቪ እየሰራች ነው Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to info@etmdb.com
![]() |
Oct. 10, 2017 |
![]() |
Sept. 27, 2019 |
![]() |
March 1, 2018 |
![]() |
April 1, 2017 |