መልካም የትዳር አጋር(ወንድም ሆነ ሴት) ከእግዚአብሔር ነው። በፍለጋ ብዛት አይደለም። በመውጣትና በመውረድ ብዛትም አይደለም። በሐብት ብዛትና መልከ-መልካም በመሆንም አይደለም። መልካም አጋር ከእግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ለእኛ የሚመርጠው፤ እኛ ለእኛ ከምንመርጠው ይለያል። እኛ ለዛሬ የሚሆነንን እንመርጣለን፤ እርሱ ግን ለቀሪ ዘመናችንን የሚሆነንን መልካም አጋር መርጦ ይሰጠናል። እኛ ለስጋችን የሚመቸውን፤ እርሱ ደግሞ ለነፍሳችን የሚበጀንን ይሰጠናል።
እግዚአብሔር መልካም የትዳር አጋር ይስጣችሁ።
Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]
Directed by: Ermias Tadesse
Actor(s) & Actress(s): Fenan Hideru, Tariku Birhanu, Ermias Tadesse
Produced by: Ermias Tadesse
Written by:
Age restriction: G (General Audiences)
123 Studio | Production |