Helen Kassa was born in Asmara, Eritrea and raised in Addis Ababa, Ethiopia. Helen grew up reading the works of legendary Ethiopian writers and poets, inspiring a deep desire to craft her own story telling and share it with the world. In 2004 Helen moved to Australia, where she further perused her dream of sharing h... read more
ተወልዳ ያደገችው በቦሌ አካባቢ ሲሆን የትወና ፍቅር ያደረባት ከልጅነቷ ጀምሮ ነበር። በትምህርት ቤት ድራማዎች እና ዘፈኖችን ትሰራ ነበር። ምንም እንኳን በሌላ ዘርፍ ብትመረቅም ከአርቱ ግን ምንም አላገዳትም። መጀመርያ ከህዝብ ጋር የተዋወቀችው በሰንሰለት የቲቪ ድራማ ክፍል 37 ላይ ሲሆን:በራሷግን አጫጭር አዝናኝ ቪዲዮዎችን ትሰራለች::
We do not have full information about this artist, Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]
ውልደቷ እና እድገቷ አዲስ አበባ ነው፤ ትወና የልጅነት ህልሟ ነበር ለዚህም በየትምህርት ቤት የሚሰጡ ኮርሶችን ወስደላች ቀጥላም ትያትር ተምራለች ቃልኪዳን ታምሩ። የመጀመርያ ዕይታን በመለከት ተከታታይ ድራማ ኤፍራታ የተባለችን ገፀ ባህሪ ወክላ ታየች፤ በመቀጠልም ሼፋ 2፣ህመሜ፣እምቢ፣ይሁዳ ነኝ፣ፌርማታ፣የልጅ ሀብታም፣አጋዝ፣ጀማሪ ሌባ፣አልሸጥም፣ወደ ልጅነት እና ሀገር ስጪኝ የተወነችባቸው ፊልሞች ናቸው። ለወደዱት የተሰኛ ተከታታይ ቲቪ ድራማ ላይ አሁንም እየተወነች ነው።
ብስራት የ123 ፕሮዳክሽን መስራች እና አባል ነው በፊልም ውስጥ ሲኒማ ኦቶግራፊ ይሰራል ቆጥረን መጨረስ የሚያቅተን ሰርቷል በአሁን ሰዓት ደግሞ ኢቢኤስ ላይ ከሚታዮ ፕሮግራሞች አህን ላይ ፈታ ሻው ከዚህ ቀደም ደግሞ ሰይፉ በኢቢኤስ ላይ ይሰራ ነበር።
ህይወቱን ለትያትር የሰጠ ነው መቀጠሩ የሚታክቱ መድረክ ስራዎችን በ4ቱም ትያትር ቤት አሳይቷል ምንም እንኳን ትንሽ ፊልም ቢሰራም በርካታ የሬድዮ ድራማውችን ሰርቷል ትረካውችን ሰርቷል በተጨማሪም በተለያዮ ዝግጅቶች መድረክ ይመራል። ሙሉ ስሙ ፈለቀ አበበ ሲሆን ማሀል ላይ የከተተው የእናቱን ስም ነው።
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው ትወና ቢወድም እንኳን ሳያስብ ወደ እዚህ እንደገባ ይናገረል የቅርጫት ኳስ ተጨጫዋች ነው በዛ አጋጣሚ ነበር የመጀመርያ ፊልሙን መስራት የቻለው በአሁን ሰዓት በሌላ ዘርፍ ትምዕርት ላይ ይገኛል።
We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to [email protected]
ተወልዶ ያደገው አዲስ ላይ ነው። ፊልም ሙያን ከቶም ፎቶግራፍ ወስዱል በግራፊክስ ሙያ ብዙ ክሊፑችን ሰርቷል።ወደ ትወና የተቀላቀለው ቶም በሚማርብት ጊዜ ዳይሬክተሩ አይቶት ነው ያስተወነው። ዘመን ድራማ ላይ ከትወና በተጨማሪ ፕሮዳክሽን ማኔጀር እና ግራፊክስ ባለሙያ ሆኖ ያገለግላል።
ማሬ ማሬ በሚለው ዘፈን ምንአልባትም ከዘፈኑ እኩል የገነነች ተዋናይ በቅርብ አዲስ ፊልም ከ123 ስትዲዮ ጋር እየሰራች ነው:: ጄ ቲቪ ላይ እየተላለፈው ያለው ዝነኛው የሬድዮ ድራማ የነበረው አሁን በምስል የመጣሁ የማዕበል ዋናተኞች ላይ ከዚህ በፊት በሬድዮ መስታወት አራጋው የወከለቻት ብቻ ሳይሆን የሆነቻትን እፁብ ድንቅን ወክላ በቲቪ እየሰራች ነው Please send us your contributions to our Facebook read more
ዳይናማዊት፣ዘውድ እና ጎፈር፣የኔ ማር፣ከአንገት በላይ፣ የልብ ቀለበት፣ባየሽልኝ፣በቁም ካፈቀርሽኝ እና ሰባ ዘጠኝ ላይ ተውኖል፤ ዘመን ላይ እየተወነ ነው። በመጀመርያ ጉማ አዋርድ ተስፋ የተጣለበት ተዋናይ አሸናፊ ነበር በዳይናማዊት ፊልም ናታይ ጌታቸው። https://www.facebook.com/natymengesha/