Artists

Fantu Mandoye (ፋንቱ ማንዶዬ)

Actor

አንጋፋ ብለን ከምንጠራቸው ተዋንያን ወስጥ ከፊት ይገኛል። ውልደት እና እድገቱ መሀል አዲስ አበባ ፒያስ ነው ጡረታ እስከሚወጣ ድረስ አዲስ አበባ ማዘጋጃ ብዙ ስራዎችን በድምፅም በትወናም ሰርቷል። በይበልጥ የሚታወቁበት ስራ የት ሄደሽ ነበር በሚለው ዘፈን ነው

Fikru Assefa (ፍቅሩ አሰፋ)

Actor

Born in Addis Ababa, Fikru has started his involvement in a singing ministry at his early age. After he came to Houston TX, Fikru has continued his involvement in a music and literature ministry at the Ethiopian Christians Fellowship Church in Houston TX. Fikru has some experience acting in short dramas. However “Y... read more

Serawit Fikre (ሰራዊት ፍቅሬ)

Actor | Director | Producer | Writer

ውልደት እና እድገቱ አዲስ አበባ ካሳንችስ ነው። የኪነ ጥበብ ጉዞ አፍለኛ የኪነ ጥበብ ቡድን ውስጥ ጀምሮል እዛ ቡድን ውስጥ በድርሰት እና በትወና ይሳተፍ ነበር። እዛ በነበረበት ጊዜ ለእሱም ትልቅ ዕውቅና የበቃው ኢትዮጲያ ሬዲዮ ላይ ይተላለፍ የነበረው አብዬ ዘርጋውን በመሪነት ተውኖል ከዛም ቀጥሎ በርካታ የቲቪ ድራማ ላይ በኢቲቪ በትወና ሰርቱል፤ ከዛም በመቀጠል ከተወዳጆ ሙሉዓለም ታደሰ ጋር በጋራ የማስታወቂያ ድርጅት ከፍቱ ለቁጥር በጣም የሚቸግር ማስታወቂያ በጋራም ሰርቱል ቀጥሎም ለብቻው... read more

Tewodros Seyoum (ቴዎድሮስ ስዩም)

Actor

ውልደቱ እና እድገቱ ሐረር ላይ ነው። የልጅነት ህልሙን ለማሳካት ወደ ሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል አምርቶ ትምዕርቱን ወስዷል:: በይበልጥ የሚታወቀው በስሙ የተወነበት የወንዱች ጉዳይ አንድ ፊልም ነው። በአሁን ሰአት ኑሮን በአሜሪካ አድርጉል።

Tamiru Berhanu (ታምሩ ብርሃኑ)

Actor | Director | Producer | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ጣልያን ሰፈር ነው። ለትወናው ያለው ፍቅሩ አብሮት አድጉል ማለት ይችላል ጥሙን ለመወጣት ከመላኩ አሻጋሪ ቡድን ተቀላቅሎ በርካታ ትያትሮችን ድፍን ኢትዮጲያ ላይ አስይቱል አዲስ አበባ ባሉ ትያትር ቤቶች በተጋባዥነት ተውኖል፣በርካታ የማስታወቂያ ስራዎችን አቅርቦል አሁን ከትወናው በተጨማሪ መድረክ መምራት እና ፕሮግራም ማቅረብን በተጨማሪ ይሰራል።

Meskerem Abera (መስከረም አበራ)

መልክ ብቻ ተዋናይ በሆነበት ሰአት ፊልም ላይ መተወን ቀላል በሆነበት ጊዜ ትያትር አይቶ ፊልም የሰሩ ተዋንያን በበዙበት ጊዜ ለትያትራችን ኩከብ ሆነ በትያትራችን ላይ ብቃቱን እያሳየችን ያለችው #መስከረም_አበራ የቴድሮስ ራእይን ያያቹ እድለኛ ናቹው አሁን እየታየ ስላልሆነ እሱ ላይ ከፍ ከፍ በጣም ከፍ ብላ አይተናታል፤የቋቄ ውርዱት፣ከትዳር በላይ፣የፍቅር ማእበል እና ፍቅር የተራበ ለይ እየሰራች ነው፤ የሰራችበትን ያየ ሁሉ አፎን ሞልቱ ትችላለች ይላል መስኪን እኔም በ10 ጣቴ እፈርማለው በጣም ት... read more

Yonatan Worku (ዮናታን ወርቁ)

Director | Writer

ውልደት እና እድገቱ በሰሜኑ ክፍል ራያ ውስጥ ነው። ፊልም የማየት ፍቅሩ ፊልም ለመስራት ኧነሳስቱታል ወደ አዲስ አበባ መጥቱ ከጓደኛው ጋር ሆኑ የመጀመርያ ፊልሙን ለተመልካች አበቃ ካዛ ቀጥሉ በግሉ ትንሽ ያማይባሉ ፊልሞች ለተመልካች አቅርቦል።

Debebe Eshetu (ደበበ እሸቱ)

Actor

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com

Misgana Atnafu (ምስጋና አጥናፉ)

Actor | Director | Writer

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ዘነበ ወርቅ ነው። ከልጅነቱ ነበር የትወና ፍቅር የነበረው: ትምዕርት ቤት እያለ ሚኒሚድያ ላይ ብዙ ተሳትፎ ያደርግ ነበር ሲያድግም ቀበሌ እያለም በግሩፕ ፑሽኪን አደራሽ ትያትሮችን ማቅረብ ቀጠለ ያኔም የሚያቀርባቸው ስራዎች ላይ በግሩፑ በትወናም፣በድርሰትም እንዲሁም በዝግጅት ይሳተፍ ነበር።

Aychesh Eshetu (አይቼሽ እሸቱ)

Actress

በራድ ፍም፣ሁለት አረንጓዴ ጠርመሱች፣ዓለም በቃኝ እና ሀገርሽ ሀገሬ ላይ ተውናለች በቅርብ ይጀምራል ብለን የምጠብቀው ደረሱ መልስ የቲቪ ድራማ ላይ ተውናለች አይቼሽ እሸቱ። https://www.facebook.com/Aychesh-eshetu-1774617509428958/

Nebiyat Mekonen (ነቢያት መኮንን)

Modelist and an artist from Wello.

Josef Ebongo (ጆሴፍ ኢቦንጎ)

Cinematographer | Director | Writer

ሙሉ ስሙ ዳንኤል ኢቦንጎ ነው ትውልድም ዕደገቱም ደቡብ ኢትዮጲያ ውስጥ ነው የፊልም ሙያን ከማስተር እና ከቶም ሱክል ወስዱል የ123 ፊልም ፕሮዳክሽን አባልም ከባለቤቱቹ ውስጥም ነው ብዙ ብለን የምጣራቸውን ፊልሞች እና ክሊቦችን በቀረፃ ተሳትፎ ለተመልካች አድርሷል።