Mastewal Wendesen
(ማስተዋል ወንደሰን)
Actress
ውልደቷም እድገቷም አዲስ አበባ ነው። የትወና እና ዝግጅት ጥበብ ወጋገን ኮሌጅ ተምራለች። ወደ ፊልም እና ተከታታይ ድራማ ትወና ከመግባቷ በፊት ከአምስት በላይ የዘፈን ክሊብ ላይ ሞዴል ሆናለች፤
ጎምስታው እና ባለ ቤት ፊልሞች ላይ ተውናለች ዘመን ተከታታይ ቲቪ ድራማ ተውናለች እየተወነች ነው ማስተዋል ወንደሰን።
ይበልጥ የምትታወቀው ዘመን ድራማ ላይ ፍቅርን ሆና ስትሰራ ነው።