Artist Mekdes Tsegaye Picture
7 0 2

Actress | Assistant-Director | Director | Producer

Mekdes Tsegaye is a Film Actress, Director, Writer, producer and Talk show host who is responsible for Tisisir , Yeadam Gemena , Zeraf, Yekereme, Mogachoch and Mekdi show. ትስስር፣የአዳም ገበና፣ዘራፍ፣የከረመ ላይ ትተውናለች። የትስስር ደራሲ፣የአዳም ገመና ደራሲ እና ዳይሬክተር ናት፤ትስስር፣የአዳም ገመና፣ዘራፍ፣ዲፕሎማት እና የከረመ ፊልሞች ፕሮዲሰር ናት። ኢቢኤስ ላይ የሚተላለፈው ሞጋቾች ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ተዋናይ እና ፕሮዲሰር ናት በተጨማሪም በርከት ያሉ ክፍሎችንም ዳይሬክት በማድረግ ትታወቃለች። እዛው ኢቢኤስ ላይ መቅዲ ሾው አዘጋጅ እና አቅራቢ ነበረች። ተዋናይ፣ሞዴል፣ቶክ ሾው አቅራቢ፣ደራሲ፣ዳይሬክተር እና ፕሮዲሰር መቅደስ ፀጋዬ።

Photos & Videos

Recommended Artists