Yishak Zeleke
(ይስሀቅ ዘለቀ)
Actor
በሙያው ተዋናይ አይደለም ከዚ ሙያ ጋር የሚያገናኛው አንዳድ ዝግጅቱችን ማስተባበር ማስታወቅያወችን መስራት እና ኮንሰርት መዘጋጀት ነው። በአሁን ሰዓት የኛ የሙዚቃ ባንድ ውስጥ በማማከር አለ ከዚህ በፊት አልበም ከማሳተም ጀምሮ ብዙ ኮንሰርቱችን አዘጋጅቱል። ፊልም ስራው ቢቀድም መጀመርያ የታየው በክሊብ ነው ከዛ ብዙም ሳይቆይ የመጀመርያውም እስካሁን የመጨረሻውንም ቀሚስ የለበስኩለትን ሰርቱል ይስሀቅ ዘለቀ።