Artist Shemeles Bekele Picture
1 0 1

Actor

ሌላው የ4ተኛው ጉማ ሽልማት ተወዳዳሪ እና የጉማ ሽልማት ዝግጅት የእስካሁኑን የአሁኑንም መድረክ የመራው እና የሚመራው የማስታወቂያ ባለሙያ፣ተዋናይ እና ጋዜጠኛ ሽመልስ በቀለ። ሰማያዊ ፈረስ፣ቀይ ስህተት፣አጋዚ ኦፕሬሽን፣ቤርሙዳ ፣አስክሬኑ፣ግማሽ ሰው፣ወርቅ በወርቅ እና አትውለድ አትውደድ ላይ ተውኖል በአትውልድ አትውደድ ፊልም የዓመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይ በወንዱች እጩ ነው፥ አትውደድ አትውለድ ደግሙ በ፬ኛው ጉማ አዋርድ በ7ት ዘርፍ እጩ ነው ማለትም በምርጥ ፊልም፣የፊልም ፁሁፍ፣ዳይሬክተር፣ ኤዲተር፣ረዳት ተዋናይ፣ስኮር እና ድምፅ እጩ ነው።
Please send us your contributions to our Facebook page or send by email to [email protected]

Photos & Videos

Recommended Artists