Artists

Esayas Gizaw (ኢሳያስ ግዛው)

Director

የኢትዮጲያ ፊልም ታሪክ ቀደም ብሎ የገባው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ነው። በኢትዮጲያ ፊልም እደገት ሆነ ውድቀት የራሱን አሸራ ያስቀመጠው ኢሳግ ፊልም ፕሮዳክሽን ባለቤት ኢሳያስ ግዛው ለቁጥር ከባድ ናቸው ብለን መጥራት የምንችላቸውን ፊልሞች፣ዶክመንተሪዎች፣የቲቪ ፕሮግራሞች ቀረፃዎችን ሰርቱል።

Nebiyat Mekonen (ነቢያት መኮንን)

Modelist and an artist from Wello.

Mohammed Miftah (መሀመድ ሚፍታ)

Actor

ሞዴል፣ተዋናይ እና ፕሮዲሰር መሀመድ ሚፍታ 522፣ለአባቷ፣ጃንደረባው፣ትዝታህ፣ፍቅሬን ያያቹ፣ላቮ ያጆ እና የተከለከለ ላይ ተውኖል፤ገመና እና ዋዜማ የቲቪ ድራማ ላይም ተውኖል። የፍቅሬን ያያቹ እና የተከለከለ ፊልሙች ፕሮዲሰር ነው።

Genet Nigatu (ገነት ንጋቱ)

Actress

ተወልዳ ያደገቸው አሰላ ነው የትወና ፍቅሮ በትምህርት እንዲታገዝ አድርጋ አዲስ አበባ ዮንቨርስቲ በትያትር ጥበብ ተመራቂ ናት። በትወና፣በድርሰት እና በዝግጅት የፊልም ሰራ ላይ ተሳትፎ ማዕድረግ እንዳለ ሆኑ በኤፌም 96。3 ላይ አሸወይና የሚል ፕሮግራም ለአመታት አዘጋጅታ ታቀርብ ነበር። ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር ትዳር መስርተው 4ት ልጁች ወልደው ነበር አሁን በፍቺ ተጠናቁል።

Belaynesh Amede (በላይነሽ አመዴ)

Belaynesh Amede (kuneye) was born on 1945 G.c. around wollo-Ethiopia. When she was 11 years old she started traditional dancing. For 57 years she has entertained people by singing, dancing and acting. She retired from "hager fikir theatre" on 2004 G.c

Tilahun Gugsa (ጥላሁን ጉግሳ)

አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው ተብሎ ከሚጠሩት ውስጥ ውልደቱ እና ዕድገቱ አዲስ አበባ መርካቶ ነው እድገቱ ላይ ካለበት ራስ ትያትር ለረዥም አመት አገልግሏል ብዙ ትያትር ላይ ተውኖል፣ፅፏል በተጨማሪም አዘጋጅቷል። አሁን ላይ ለ4ት አመት በተከታታይ ሲታይ አሁንም እየታያ ያለው ቤቶች ላይ በድርሰትም አልፎ አልፎ በዝግጅትም ይሰራል ከትወና እና ከፕሮዲሰርነት በተጨማሪ ይሰራል። በይበልጥ የሚታወቀው በትያትር ጀምሮ ወደ ፊልም የቀየረው መንጠቆ ላይ መንጠቆን ሆኖ ሲሰራ ነው። ከፊልም ባለሙያ ... read more

Henok Ayele (ሔኖክ አየለ)

Director

ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው። ፊልም ስራን ጉዞን ከሆሊላንድ ጥበብ ማዕከል ተምሮ ወደ ፊልሙ አለም በሰፊው ተቀላቅሏል በርካታ ፊልሞችን ሰርቱል አዲስ አይኖችን አሳይቷል ብዙ ተዋንያን አንድ ብለው ከሄኖክ አየለ ጋር ጀምረዋል።

Bezawit Mesfin (ቤዛዊት መስፍን)

Actress

ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ልደታ ነው የጥበብ ፍቅር ከልጅነቷ ነበር አብሯት ያደገው በፈለገችበት ጊዜ በፍጥነት ወደ ትወናዋ ባትገባም በጣም በወጣትቷ ነው አርቱን የተቀላቀለችው ማለት ያስደፍራል።

Mahlet Shumete Desalegn (ማህሌት ሹመቴ ደሳለኝ)

Actress

Mahlet Shumet Desealgne, best known from the tv sitcom Gorebetamochu, has acted on movies:Yewondcoh Guday 2, Diplomat, Mizewochu, Setota, Gorebetamcohu, Melak, Yemechershawe Kemis, Yeberhan Firma.

Esmael Hassan (ኢስማኤል ሐሰን)

Actor | Director | Producer | Writer

ተወልዱ ያደገው አዲስ አበባ ነው ከልጅነቱ በሚያየው ሆሊዮድ እና ቦሊዮድ ፊልሞች ነበር ወደ ፊልሙ መሳብ የጀመረው። ትወና መስራት የጀመረው ከጓደኞቹ ጋር ሀበሻ ግሩብ የሚል መስርተው ነበር:: ብዙ መድረክ መስራት የጀመሩት ብዙም ከሰሩ በኋላ ኢሳም ቡዱኑን ለቆ ለብቻው መስራት ጀመረ።

Fenan Hideru (ፋናን ህዳሩ)

Actress

ማሬ ማሬ በሚለው ዘፈን ምንአልባትም ከዘፈኑ እኩል የገነነች ተዋናይ በቅርብ አዲስ ፊልም ከ123 ስትዲዮ ጋር እየሰራች ነው:: ጄ ቲቪ ላይ እየተላለፈው ያለው ዝነኛው የሬድዮ ድራማ የነበረው አሁን በምስል የመጣሁ የማዕበል ዋናተኞች ላይ ከዚህ በፊት በሬድዮ መስታወት አራጋው የወከለቻት ብቻ ሳይሆን የሆነቻትን እፁብ ድንቅን ወክላ በቲቪ እየሰራች ነው Please send us your contributions to our Facebook read more

Debebe Eshetu (ደበበ እሸቱ)

Actor

We do not have full information about this artist, Please send us your contribution to our Facebook page or by email to info@etmdb.com