Etsehiwot Abebe (እጸሂወት አበበ)
ተዋናይት እና ሞዴል እፀህይወት አበበ ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ልዩ ስሙ ጣልያን ሰፈር ነው፡፡ የመጀመሪያ ጀረጃ ትምህርቷን በአፍሪካ አንድነት እና እድገት ፋና ትምህርት ቤት የተማረች ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ መድሀኒዓለም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምራለች፡: በ16 አመቷ ነበር ወደ ሞዴሊግ ሙያ የገባችው :: የሞዴሊግ ትምህርትን የተማረችው በ ሚስ ስኩል ኦፍ ሞዴሊግ 2 ባች ሆና ትምህርቷን ያጠናቀቀችው፡፡ መጀመሪያ የስራችው የ ኤርምያስ ምን ተክቼ ልርሳሽ የሚለውን ሙዚቃ ቪዲዮ ነበር በመቀጠልም የዮሴፍ ገብሬን ኢን ዘ ሀውስ ሙዚቃ ቪዲዮ ሰርታለች፡፡ የመጀመሪያ ፊልሟ አዳም ፊልም ነበር በመቀጠልም ዝነኛ ያደረጋትን ፔንዱለምን ሰራች፡፡ወደህዝብ በጣም ያቀረባት ደግሞ በ ኢቲቪ(ኢቢሲ) ላይ ይተላለፍ የነበረው ገመና ድራማ ላይ ነው አሁን ደግሞ በ ኢቢኤስ ላይ እየተላለፈ ያለውን ዳና ድራማ ላይ እየሰራች ትገኛለች፡፡በቅርብ ከሰራቻቸው መካከል ቀዝቃዛው ጦርነት፣ከዕለታት......ሰርታለች
![]() |
Feb. 28, 2018 |
![]() |
Jan. 1, 2013 |
![]() |
July 8, 2015 |
![]() |
April 9, 2016 |
![]() |
March 13, 2012 |
![]() |
Jan. 1, 2014 |
![]() |
July 8, 2015 |
Best Performance By An Actress In A Leading Role Keletat ( ከእለታት ) (Winner) | The 10th Ethiopian International Film Festival (Nov. 16, 2015) |
Best Performance By An Actress In A Leading Role Keletat ( ከእለታት ) (Winner) | 3rd Gumma Awards (May 1, 2016) |