Artist Sonia Noel Picture
0 0 0

ሶኒያ ኖዬል አድናቂዎቿ የሚያውቋት ቪዳ በሚለው የመጀመሪያ የፊልም ካራክተሯ ነው። ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ጎፉ ካንፕ ነው። በ በ lion tourism and hotel management በ tour guide ለብዙ አመታት ሰርታለች። ከዛ በኋላ ነው ወደ ፊልም ኢንዱስትሪ ላጋጣሚ የገባችው ከዚ በፊት በዚ ሙያ ተምራም ሰርታም ባታውቅም የመጀመሪያ ስራዋን "ቪዳ" ፊልም በ writing , producer and acting ነው የጀመረችው። ቀጥሎ የሰራዋቸው ፊልሞች ቪዳ እስክትመጪ ልበድ ከባድ ሚዛን አንፉታም ጉራ ብቻ አንድ እኩል ናቸው። ይ አንድ እኩል ፊልም በ በ writing producer and acting ከቪዳ ቀጥሎ ሁለተኛ ስራዋ ነው። ይህ ፊልም በዘንድሮ አመት በተደረገው የጉማ ሽልማት (2019) ላይ በ5 ዘርፍ እጩ ነበረ ። ከዚ መሀል ያመቱ ምርጥ ሴት ተዋናይት ተሸልማለች።

Born: January 1993 in Addis Ababa

Nick name: Vida

Recommended Artists