Direbwork Seifu
(ድርብወርቅ ሰይፉ)
Actress
ኤልዛቤል፣ሄሮሽማ፣ያልተነካ፣ቪአይቢ፣የፍቅሬ ፍቅረኛ፣ደላሎቹ፣ድፍረት፣ጥቁር እንግዳ፣ሮሂ፣የኔ ናት..እና ሌሎችም ላይ ተውናለች ከቅርብ ጊዜ የቲቪ ድራማ ደግሙ ሰውለሰው እና መለከት ላይ ሰርታለች።
በወፌ ቆመች ፊልም የአሙቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይት እጩ ናት ወፌ ቆመች ፊልም ደግሙ በ2ት ዘርፍ እጩ ነው አንዱ በድርብ ሲሆኦኦን ሌላው ደግሙ በእናተ ምርጫ ለሽልመት ይበቃል።