Daniel Tegegn (ዳንኤል ተገኝ)
ተወልዶ ያደረገው አዲስ አበባ ነው ወደ ትወና ሙያ የገባው በፍላጎትም በአጋጣሚ ጭምር ነው፤ ተስፋዬ አበበ (ፋዘር ቤት) ጋር ወደ ትወና አለም ለመግባት ድልድይ ሆኖታል የመጀመርያ ስራውን ህይወት ፊልም እዛው ቤት እያለ ሰራ ከዛም የአውሬ እርግቦች፣የተፈነ ፍቅር፣ትስስር፣እህት፣ተስፈኞቹ፣ሰውዬው፣ማክቤል፣የሴም ወርቅ፣እንደ ሀበሻ፣ሄዋን ስታፈቅር እና ወደኃላ ላይ ተውኖል። የሴም ወርቅ ፊልም ላይ ከትወና በተጨማሪ ደራሲ እና ፕሮዲሰርም ገመና ሁለት፣ሞጋቾች እና የማዕበል ዋናተኞች ደሞ እሱ በትወና የተሳተፈባቸው ቲቪ ድራማዎች ናቸው። ባቢሎን በሳሎን፣ቅጣጥል ኮበቧች፣የቃቄ ውርዷት፣የአሻ ልጅ እና መንታ መንገድ ደሞ የሰራባቸው ትያትሮች ናቸው። ይበልጥ የሚታወቀው ዶክተር ምስክርን ሆኖ ገመና ሁለት ላይ ሲተውን ነው።
Ehit (እህት) | Jan. 1, 2018 |
Endekalesh (እንደቃልሽ) | June 6, 2016 |
Hewan Sitafqir (ሔዋን ስታፈቅር) | April 1, 2016 |
Mogachoch (ሞጋቾች) | Jan. 1, 2014 |
Wede Huala (ወደ ኋላ) | Jan. 1, 2018 |
Yemaebel Wanategnoch (የማዕበል ዋናተኞ) | April 1, 2017 |
Yesem Werk (የሴም ወርቅ) | July 1, 2015 |
Yesem Werk (የሴም ወርቅ) | July 1, 2015 |