Call for audition-Lucy TV-series (ሉሲ: ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ)

Company: Tesfaye Film Production & Promotion

Location: Addis Ababa

Category: Tv-Series

Production date: Jan. 1, 2018

Closing date: Dec. 25, 2017

Gender: Notspecified

Age level: 16-65

በቴሌቪዥን ድራማ ላይ መተወን ለምትፈልጉ ከተስፋዬ ፊልም ፕሮዳክሽንና ፕሮሞሽን የተዋንያን ምልመላ ጥሪ
ሉሲ የሚል ርዕስ በተሰጠውና ከፋና ቴሌቪዥን ጋር በመተባር ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ባለው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ዕድሜያችሁ ከ16 ዓመት እስከ 65 ዓመት የሆናችሁ ጀማሪና ነባር ተዋንያን: ከሰኞ ታኅሳስ 9/ 2010 እስከ ሰኞ ታህሳስ 16/2010 ድረስ ዕሁድን ጨምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት: ሺ ሰማንያ ከራስ አምባ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ቢሯችን በመምጣት: ለምልመላና መረጣ (Audition) በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቻሁ፡፡

ማስታወሻ

  • በተለይ ዕድሜዋ ከ 30–40 የሆነ ቁመቷ ከ 1ሜትር ከ65 በላይ የሆነች የእንግሊዝኛ ቋንቋን በጥሩ ልሳን መናገር የምትችል የዮጋ ወይም የራስ መከላከል (Self-defense) ችሎታና የሰውነት ቅልጥፍና ያላትና
  • ዕድሜዋ ከ20 እእከ 25 የሆነ ቀልጣፋ ዘመናዊና የፈረንሳይኛ ቋንቋ የመናገር ችሎታ ያላት ብቁ ተዋናይት ቀዳሚ ተፈላጊ ናቸው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ: በስልክ ቁጥሮች +251 (0)911484335 or +251 (0) 988984406 መደወል ትችላላችሁ::