Wasihun Belay
(ዋሲሁን በላይ)
Actor
ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ቄራ ነው ትወናን ከትምህርት ቤት ወደ ቀበሌ እያለ ትያትር ቤት መስራት ቀጠለ በርካታ ትያትሮች ተውኑል ከቅርብ ጊዜዎች እንኳን የፍቅር ማዕበል እና አዝማሪ እና አልቃሽን መጥቀስ ይቻላል። ከትወናም በተጨማሪ ገጣሚ ነው የግጥም መዕድብሎች አሉት በርካታ ደራማዎችን አዲስ ቲቪ ላይ ተውኑል።
በይበልጥ የታወቀው በቀናት መካከከል ላይ ሲተውን ነው።