Segen Yifter (ሰገን ይፍጠር)
ተወልዳ ያደገችው አዲስ አበባ ነው ከሞዴሌንግ ወደ ትወና የገባችው በትምህርቱደገሞ ከኔክስት ዲዛይን ዲዛይኒክ ተመራለች በቀለም ትምህርት ደግሞ በፍልስፍና ከአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ ተምራለች ከሞዴሊንግ ወደ ትወና ገብታ ቀጥላ አሁንም እየሰራች ነው።
Aredibo (አርዲቦ) | Jan. 1, 2015 |
Des Endalesh (ደስ እንዳለሽ) | April 1, 2017 |
Ende Bal Ena Mist (እንደ ባል እና ሚስት) | Feb. 15, 2018 |
Magbat Amaregn (ማግባት አማረኝ) | Dec. 22, 2015 |
Misten Kemugn (ሚስቴን ቀሙኝ) | Jan. 1, 2000 |
Wede Fikir (ወደ ፍቅር) | Jan. 1, 2013 |
Yefikre Fikregna (የፍቅሬ ፍቅረኛ) | Jan. 3, 2013 |