Artist Birhane  Nigussie Picture
2 0 0

Director | Writer

ትውልድ እና እድገቱ በሰሜን ኢትዮጲያ ትግራይ ነው። ፊልም ስራን ከልጅነቱ ጀምሩ በጭንቅላቱ ይዞ ነው ያደገው:: ምኞትም ህልም ብቻ ሳይሆን ወደ ስኬት አምርቱል:: ከፊልም ሙያ በፊት ከሰይፉ ፋንታሁን እና ሱራፌል ወንድሙ ጋር በጋራ አዲስ ዜማ የሚል ፕሮግራም በኤፍ አዲስ፣ኢኒፎ ቴም በወር አንዴ የሚወጣ መፅሄት እና በቲቪ ደግሙ አዲስ ዜማ በኢቲቪ ያቀርብ ነበር:: ካዛም አልፎ በርካታ የፊልም ባለሙያዎች የፈለቁበት ሆሊላንድ ትማህርት ቤት ከአላማየው ታደሰ እና ተስፋዬ ገ/ሀና በጋራ ከፍተው በፊልሙ ላይ ተፅኑ መፍጠር የሚችሉ ብዙ ባለሙያወችን አፍርቱል። አክሱም ፒክቸር ከፍቱ በሬዲዮ ኢትዮፒካሊንክን ለ10ዓመት ያህል አቅርቦል።

Recommended Artists