Artist Rekik Teshome Picture
6 1 0

Actress

መተወን ትችላለች ማለት ለቀባሪ መርዳት ነው የአንደኞች አንደኛ ነች የወንዱች ጉዳይቼበለው2፣ አልወድሽም፣አበይ ወይስ ቬጋስፔንዱለም፣ሌዲስ ፈርስትX እና ውጭ ጉዳይ ላይ እጅግ በጣም በብቃት ተውናለች ረቂቅ ተሾመ አሁን ለይ አሜሪካ ኑሮዋን አድርጋለች አሜሪካ እያለች እዚ ያለስራችውን ትያትር እየሰራች ነው ከነፃነት ወርቅነህ ጋር ፍሬሽ ማን ብዙ ግዛት አሳይተዋል፤

Photos & Videos

Recommended Artists