Artist Meron Getnet Picture
3 1 0

Actress

Meron Getnet is a renown actress, poet, and playwright in Ethiopia. Getnet is currently working on her Masters on development and the arts at Addis Abada University. አንድ እድል፣የእግር ዕጣ፣ኤልዛቤል፣ይሉኝታ፣ዱካ፣ ቤቴልሄም፣ሄሎ ኢትዮጲያ፣ዲፕሎማት፣የተከፈለበት፣ ጊዜ ግዙን፣ትራፊኳ እና ድፍረት ላይ ተውናለች። ሰማያዊ ዓይን፣ፍሬሽ ማን፣መስተ ፋቅር እና ቅጣጥል ኩከቡች ደግሙ ከሰራችባቸሁ ትያትሮች መሀል ነው። ገመና አንድ እና ሁለት እንዲሁም ዳና የቲቪ ድራማ ላይ ሰርታለች። የተከፈለበት ፊልም ፕሮዲሰር፣ ደራሲ እና ዳይሬክተር ናት። ገመና የተዋናዮች ሽልማት ላይ ተሸላሚ ነበረች በተጨማሪ ስድስተኛው ኢተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል ላይ የዓመቱ ምርጥ ረዳት ተዋናይ አሸናፊ ነበረች በቤቴልሄም ፊልም ገጣሚ፣ተዋናይ፣መድረክ መሪ፣ፕሮግራም አቅራቢ፣ደራሲ፣ዳይሬክተር እና ፕሮዲሰር

Photos & Videos

Recommended Artists