Blen Mamo (ብሌን ማሞ)
ተወልዳ ያደገችው ደብረ ብርሃን ነው የትወና ፍቅሮን ለመወጣት ከልጅነቱ ጀምሮ የምታገኛቸውን አጋጣሚዎች ትጠቀም ነበር በመጨረሻም ወደ ባህርዳር አምርታ ሙሉዓለም አዳረሽ በተወናይነት ተቀጠረች። የተለያዮ መድረኩችን በትወና ሰርታለች ሙሉዓለም አዳራሽ ውስጥ መቼቱ እዛው ባህርዳር የሆኑ ፊልሞችንም ላይም ተውናለች። በጌትነት እንየው የተዘጋጀው የቴዎድሮስ ራዕይ ላይ ከለችበት ሀገር ወጥታ ብሄራዊ ትያትር መድረክ ላይ ተዋበችን ሆና ተውናለች የቲቪ ድራማ ለይ ደግሙ ምንም ትንሽ ፓርት ቢሆንም ገመና ላይ ሰርታለች፤ እንደ መጀመርያ ፊልሞ የሚቆጠረው በመሪ ተዋናይነት የተወነችው አበይ ወይስ ቬጋስ ነው። ከእዚህ ፊልም በኋላ ይሄው ፊልም በፈጠረላት እድል ወደ አሜሪካ ሄዳ ኑሮዋን እዛ አድርጋለች እዛ በለችበት ሳልነግራት እና ግሪን ካርድ ፊልሞች ላይ ተውናለች። በይበልጥ የታወቀችው ገመና ላይ የሚኪ እህት ሆና ስትተውን ነው።
Abay Vs Vegas (አባይ ወይስ ቬጋስ) | Aug. 14, 2010 |
Greencard (ግሪን ካርድ) | July 29, 2017 |
Salnegrat (ሳልነግራት) | Jan. 25, 2015 |